የ አቡነ ማትያስ ግብጽ ጉብኝት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ርዕሰ ለቃነ ጳጳሳት፡ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በፊታችን ሰኞ፡ ሰኔ ፲ በግብጽ አቅደውት የነበረውን የአራት ቀናት ጉብኝት መሠረዛቸውን በመስማቴ እፎይ! ብያለሁ። እግዚአብሔር እንደሚጠብቃቸው ብተማመንም፡ የአባይ ወንዝ ማዕበል በተነሳበት በዚህ ቀውጢ ወቅት ወደ “ጅቦች ዋሻ” ለመሄድ እንዴት ፈቃደኛ ሆኑ? አማካሪዎች ምነው ዝም አሉ? የሚል ስጋት ነበረኝና። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ወደ ግብጽ … Continue reading የ አቡነ ማትያስ ግብጽ ጉብኝት