ባለፈው ማክሰኞ፡ የአሜሪካው ከፍተኛ (ጠቅላይ) ፍርድ ቤት፡ የምርጫ መብትን በሚመለከት፡ ምናልባት አፍሪቃ–አሜሪካዊንን ሊጎዳ የሚችል የሕግ–ቀልባሽ ሕግ አጸደቀ። ይህ ታሪካዊ እርምጃ ብዙም ትኩረት አላገኘም። ብዙ ትኩረት ያገኘው የሰዶማውያን ‘ጋብቻ‘ ሕጋዊ ለማድረግ ከዚህ በፊት የነበረውን ሕግ ለማፍረስ የወጣው አዲስ ቅሌታማ ሕግ ነበር። ይህን በሰው ልጆች እና በተፍጥሮ ላይ የታወጀውን ዘመቻ ከሚደግፉት ተቀዳሚ ባለሥልጣኖች መካከል ፕሬዚደንት ኦባማ ይገኙበታል፡ ወደ አፍሪቃም ሄደው፡ በ ቦኮ ሃራም እጅ ለሚወድቁት ክርስቲያን አፍሪቃውያን ሳይሆን የሰዶማውያን ተቆርቋሪ ሆነው ይታያሉ። ሉሲፈራውያን: የአፍሪቃ–አሜሪካውያን የእኩልነት መብት ትግልን በግብረ–ሰዶማውያን አጀንዳ እየቀጩ፡ ዘረኝነትን በ ‘ሆሞፎቢያ‘ በመተካት ላይ ናቸው! ከዚህ ቀደም: የዓለም ማሕበረሰብ የዘረኝነት ጉዳይ በሚመለከት ለመነጋገር በደቡብ አፍሪቃዋ ደርባን ሲሰበሰብ፣ ርዕሱን በመጥለፍ የመካከለኛው ምስራቅን ወደሚመለከት ስብሰባ በተደጋጋሚ መቀየራቸው የሚታወስ ነው።
ፕሬዚደንት ኦባማ የመጀመሪያው “አፍሪቃ–አሜሪካዊ” ፕሬዚደንት ተብለው ወደ ነጩ ቤት ለመግባት ሲበቁ፡ አልፎ አልፎ እንግዳ የሆነው ጠባያቸው ጥርጣሬ ካሳደረባቸው ግለሰቦች መካከል አንዱ ነበርኩ። ላለፉት ጥቂት ዘመናት የአሜሪካን ፕሬዚደንቶች እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የሚመርጠው በእንግሊዟ ለንደን ተቀማጭነት ያለውና የ ‘ንጉሣዊው የውጭ ጉዳይ ኢንስቲቲውት‘ ወይም ‘ቻትሃም ሃውስ‘ በመባል የሚታወቀው በሥልጣኑ ከፍተኛ ተሰሚነት ያለው ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል።
የአፍሪቃዊ ዝርያ ያላቸው ፕሬዚደንት ኦባማ ሥልጣን ላይ የወጡበት ምክኒያት ምስጢራውያኑ የዓለማችን ገዢዎች በአሜሪካ ብሎም በዓለማችን ላይ አለመረጋጋትን፣ ብጥብጥን ወይም ምስቅልቅላዊ ሁኔታዎችን ለመፍጠር የሚያስችሏቸውን አመቺ ግለሰብ በማግኝታቸው እንደሆነ አሁን የምናየው ነው። አፍሪቃ–አሜሪካዊ በመሆናቸው፡ አንድ ጥቁር ለፕሬዚደንትነት በመብቃቱ፣ ጥቁር አሜሪካውያን ለረጅም ጊዜ ሲያካሄዱት የነበረው የሰውን ልጆች መብት የሚያስከብርውን ንቅናቄ እንዲያቆሙ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። በትናንትናው ዕለት የወጣውን ሕግ ለመቃወም ምንም ዓይነት የተቃውሞ እንቅስቃሴ በጥቁሮች ዘንድ አለመታየቱ ንቅናቄያቸው ባቋራጭ መቀጨቱን ነው የሚያሳየው።
በሌላ በኩል ደግሞ፡ አፍሪቃን በሚመለከት ነጮች በግልጽ ማድረግ የማይችሉትን አፍሪቃ– አሜሪካዊው ኦባማ ማድረግ ይችላሉ፤ አፍሪቃውያኑን ቸል በማለት ለአረቡ ተቆርቁረው፣ በዓለማችን ላይ አካል የመቁረጥና አንገት የመቅላት ዕርምጃዎችን በይፋ የምትወስደውን ብቸኛ አገር፤ ሳዑዲ ዓረቢያን ይጎበኛሉ፣ ለጨካኙ ልዑሏም ይሰግዳሉ፣ ወደ አዲስ አበባ ሳይሆን፣ ወደ ካይሮ፣ ጂዳ እና ጃካርታ መሄዱን ይመርጣሉ፣ ለነዋሪዎቻቸውም ልባዊ የትብብርና የድጋፍ ምልክቶችን ያሳያሉ።
ከአራት ዓመታት በፊት፡ በጥድፊያ ልጆቻቸውንና ሱቆቻቸውን ‘ኦባማ‘ በማለት ሲሰይሙ የነበሩት አፍሪቃውያን አሁን ይህን መራራ ሃቅ በመገንዘባቸው፡ የአሁኑን የፕሬዚደንት ኦባማን የአፍሪቃ ጉብኝት እንደ ቀልድ አድርገው ነው የሚቆጥሩት። ፕሬዚደንት ኦባማ በአገራቸውና በተቀረው ዓለም ተወዳጅነት እያጡ በመጡበት በዚህ ጊዜ ምንም ያላደረጉላትን አፍሪቃን ‘እንደምን አደርሽ?” ቢሏት ዋጋ የለውም።
ባለፈው በ2012 ዓ.ም አፍሪቃ 4 መሪዎቿን በሞት አጥታለች። አንድ ክፍለ ዓለም በአጭር ጊዜ ውስጥ 4 ርዕሰ ብሔሮቹን ሲያጣ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። እንዲያውም፡ ከ 2008 ዓ.ም አንስቶ በመላው ዓለም 13 የአገር መሪዎች ሥልጣን ላይ እያሉ ሕይወታቸው አልፏል፤ ከነዚህም ውስጥ 10ሩ አፍሪቃውያን መሪዎች ነበሩ። በ4 ዓመት ውስጥ 10 መሪዎች! ባለፈው ዓመት ላይ ያረፉት እነዚህ፣ የኢትዮጵያ፣ የማላዊ፣ የጋና እና የጊኒ–ቢሳው መሪዎች ሕይወታቸው ያረፈው ከፕሬዚደንት ኦባማ ጋር ከተገናኙ ከጥቂት ጊዚያት በኋላ ነበር። በእውነት ይህ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ሊሆን ይገባዋል!
ፕሬዚደንት ኦባም በመጪው ሰንበት በደቡብ አፍሪቃ የ ‘ካይሮ‘ 2009 ዓ.ም ዓይነት ንግግር ለዓፍሪቃ ያሰማሉ ተብሏል። ልዑል እግዚአብሔር ኔልሰን ማንዴላን ወደዚያኛው ዓለም በሰላም ያሸጋግራቸው! ኦባማ በዚህ ወቅት አፍሪቃን፣ ደቡብ አፍሪቃን መጎብኘታቸው ምናልባት ከኔልሰን ማንዴላ ሁኔታ ጋር የተያያዘ ነገር ስለሚኖር ሊሆን ይችላል። ፕሬዚደንት ኦባማ የኔልሰን ማንዴላ ዓይነት ፈገግታ ያሳያሉ፣ ነገር ግን በዚህ በቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት ልባቸውን ባሳረፉበት የካይሮ ፒራሚድ ዙሪያ ሁከትና ብጥብጥ ስለሚፈጠር ከዚህ ፈገግታቸው ለጊዜው ይቆጠባሉ።
ኔልሰን ማንዴላ ከኦባማ ጉብኝት በኋላ የሆነ ነገር ከገጠማቸው፣ በምስሉ የሚታየውና የዶላር ወረቀት ፒራሚድ ውስጥ ያለው የኢሉሚናቲ ሁሉን–ተመልካች ዓይን በርግጥም የፕሬዚደንት ኦባማ ዓይን ነው ማለት ነው።
Syrian Christians: ‘Why Is America at War with Us’
Syrian Christians are asking why the United States supports extremists who want to turn Syria into an Islamic state.
That testimony came during a congressional hearing on Syria’s religious minorities Tuesday.
Rep. Chris Smith, R-N.J., who chairs the House Subcommittee on Africa, Global Health and Human Rights, called on President Barack Obama to defend the rights of Syrian Christians.
In an opening statement at Tuesday’s hearing, Smith said statistics show “that Christians are even more fearful for their lives and safety than other segments of the Syrian population.”
Nina Shea, director of the Hudson Institute’s Center for Religious Freedom, testified that Islamic insurgents are targeting Christians for “ethno-religious cleansing.”
Christian Solidarity International CEO Dr. John Eibner, who also testified at the hearing, said displaced Christians are asking him, “Why is the U.S. at war against us?”
Eibner told the panel he recently returned from a trip to Syria where he met with “many resilient and courageous Syrians, mainly displaced Christians and church workers.”
“Victims recounted to me the religious cleansing of Christian neighborhoods in Homs and Qusair by armed jihadists who threatened them with death if they did not leave their homes,” he said.
“A Christian woman told me that before she fled Homs, she had seen the beheading in broad daylight of an Alawite girl who was pulled off a public minibus by armed jihadist,” he said.
Eibner said the United States should work with Russia to negotiate a peace rather than help Sunni Muslims turn the country into an Islamic state.