Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2012
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November 18th, 2012

የአዲስ አበባ ድንቅ ‘ድብቅ’ ቦታዎች — Abae Abraham Monastery

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 18, 2012

ደብረ ቤቴል አበ ብዙሃን አብርሃም ገዳም / ላፍቶ

ቤተክርስቲያኗ የምትገኝበት ቦታ ምን ያህል ድንቅና ማራኪ መሆኑን ለመገንዘብ በቦታው መገኘት ያስፈልጋል። ከጫካው ጀምሮ እስክ ኮረብታው ጫፍ ድረስ ያለው አካባቢ ሁሉ አዲስ አበባችንን እንድንወዳት ያደርገናል። በተለይ አየሩ፡ የእፅዋቱና ወፎቹ ስብጥር ተፈጥሮ  ገነታዊ ባሕርይ ያለው ነው፤ በሌሎቹ የአዲስ አበባ ክፍሎች ብዙ የማይታዩ ድንቅ ዛፎች፣ አትክልቶችና አበቦች በዚያ ይገኛሉ።

__

__

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: