የወሊድ መቆጣጠሪያ ሴቶቻችንን እያጠቃብን ነው (Updated)

“በፊታችሁ ሕይወትንና ሞትን በረከትንና መርገምን እንዳስቀመጥሁ እኔ ዛሬ ሰማይንና ምድርን በአንተ ላይ አስመሰክራለሁ፤ እንግዲህ አንተና ዘርህ በሕይወት ትኖሩ ዘንድ ሕይወትን ምረጥ“ [ኦ. ዘዳግም ፴:፲፱] የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን ከፍጥረታት ሁሉ በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል ተፈጥሮ ሰውን አመስግኖ ክብሩን ወርሶ እንዲኖር የተፈጠረ ክቡሩ የሰው ልጅ ሲሆን፤ ፈጣሪው እግዚአብሔርም እንደዚህ አክብሮ የፈጠረውን የሰው ልጅ ዘሩ እንዲቀጥል ፈቃዱ ነውና “ብዙ … Continue reading የወሊድ መቆጣጠሪያ ሴቶቻችንን እያጠቃብን ነው (Updated)