Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2012
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የወሊድ መቆጣጠሪያ ሴቶቻችንን እያጠቃብን ነው (Updated)

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2012

በፊታችሁ ሕይወትንና ሞትን በረከትንና መርገምን እንዳስቀመጥሁ እኔ ዛሬ ሰማይንና ምድርን በአንተ ላይ አስመሰክራለሁ፤ እንግዲህ አንተና ዘርህ በሕይወት ትኖሩ ዘንድ ሕይወትን ምረጥ [. ዘዳግም ፴:፲፱]

የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን ከፍጥረታት ሁሉ በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል ተፈጥሮ ሰውን አመስግኖ ክብሩን ወርሶ እንዲኖር የተፈጠረ ክቡሩ የሰው ልጅ ሲሆን፤ ፈጣሪው እግዚአብሔርም እንደዚህ አክብሮ የፈጠረውን የሰው ልጅ ዘሩ እንዲቀጥል ፈቃዱ ነውና ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏትበማለት የበረከትን ቃል ለወላጆቻችን ለአዳምና ለሔዋን ሰጥቷልና ፅንስ ከእግዚአብሔር የሚገኝ ፍሬ በረከት ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰው ሕይወት የሚጀምረው ከተፀነሰበት ጊዜ ጀምሮ መሆኑን ቢገልጽም ብዙ ሰዎች ግን ይህን የተፈጥሮ ጸጋ በመቃወም በራሳቸው ስሜት፣ በኃጢአትና፣ በድንቍርና በመጓዝ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሕፃናትን በአሰቃቂ መልኩ ከእናታቸው ማሕፀን በውርጃ መልክ ወጥተው እንዲሞቱ ያደርጋሉ።

ዮሐንስገና በእናቱ ማሕፀን ሳለ የተሰጠውና ያገኘውን እውቀት ከ1450 ዓመታት በፊት የነበረው ኢትዮጵያው ቅዱስ ያሬድዮሐንስ ከእናቱ ማሕፀን ዐወቀ፤ ሰገደ ዘለለምበማለት የፅንሱን ዐዋቂነት ይህ በመንፈሳዊ ጥበበ የተራቀቀው ሊቅ ቢያስተምርም፡ ሌላው ዓለም ግን ለብዙ ሺህ ዘመናት ይህንን ባለመረዳት እንደ እንግሊዛዊው ፈላስፋ ጆን ሎክ፡ ሕፃናት ምንም የማያውቁ እንደ ባዶ ነጭ ወረቀቶች ናቸው፤ ከተወለዱ በኋላ በሂደት ከማኅበረሰቡ ጋር በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ዕውቀትን እያገኙ ይሄዳሉበማለት ልክ እንደ ሌሎቹ ሊቅ ነን፡ ሁሉን እናውቃለንባይ አውሮፓውያን ዓለምን ሲያታልሉና ወደሳሳተ አቅጣጫ ሲመሩ ቆይተዋል።

የእነዚህ ትዕቢተኛ አታላይ ሊቆችልጆች የእግዚአብሔርን እውነት ለዘላለም መሸፈን እንደማይችሉ በመረዳት፡ አካሄዳቸውን እየቀያየሩ በአሁኑ ጊዜ ሞኝ ወደሆኑትና ወደ ደንቆሩት እንደ ኢትዮጵያውያን ወደ መሳሰሉት ሕዝቦች እየተጓዙ የእፉኝት መርዛቸውን በመርጨት ላይ ይገኛሉ።

እከሊት መኻን ሆነች፣ እርሷንማ አስወረዳት! እንትናየማ በዚያ በሽታእኮ ነበር ያረፈችው!” የሚሉት አሳዛኝ ዜናዎችን መስማት በጣም የተለመደ ሆኗል። ነገር ግን ይህን ዓይነቱ አሳዛኝ መከራ እንዴት ሊከሰት እንደበቃ ወይም ጉዳዩ ከምን ጋር የተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ለማወቅ ብሎም መከራው እንዳይቀጥል ችግሩን ለመቅረፍ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ ሲደረግ አይታይም።

ብዙዎቻችን ምንም አስከፊ ነገር እንዳልተፈጸመ፤ አላየንም! አልሰማንም! እያልን እራሳችንን በማታለል ነፍሳችን ቀስበቀስ ተመንምና እንድታልቅ ማድረጉን መርጠናል።

እራሳቸውን ለባዕዱ የዲያብሎስ ኃይል አሳልፈው የሰጡ ወይም እንዲሰጡ የተደረጉ ፀረኢትዮጵያ ግለሰቦችና ድርጅቶች በሕዝባችን ላይ እጅግ የሚያሳፍርና የሚያሳዝን ተግባር በመፈጽም ላይ ይገኛሉ። የሕዝባችንን ቁጥር ለመቀነስ፤ ቀስበቀስም ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ተልዕኮ ካላቸው ጠላቶች ጋር በመተባበር በተለይ የደከሙ/የወደቁ ክርስቲያን ኢትዮጵያዊያትን በመመረዝ፣ በማኮላሸትእና በመግደል ላይ ይገኛሉ።

የህክምና ተቋማት፣ የ ቤተሰብ መምሪያማዕከላት፣ የዜና ማሰራጫዎችና ማተሚያ ቤቶች ታይቶ የማይታወቅ የፀረህይወት የቅስቀሳ ዘመቻ በአሁኑ ጊዜ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። የመድኅኒት ቤቶቹ፣ ቴሌቪዥኑ እንዲሁም ታክሲዎችና አውቶብሶቹ ሁሉ በስዕሉ ላይ የሚታዩትን ማስታወቂያዎች በብርቱ መልክ እያሰራጩ ዕውቀቱ የጎዳለውን ሕዝብ በመበከል ላይ ናቸው።

ለምሳሌ እታች በእንግሊዝኛ የተጠቀሰው የወሊድ መከላከያ ክትባት (Depo-Provera) ምን ያህል ጐጂ እንደሆነ፤ እንደ ኤችአይቪ ለመሳሰሉ ተላላፊ በሽታዎች በይበልጥ እንደሚያጋልጥ፣ የአጥንት በሽታዎችን እንደሚያስከትል እንዲሁም የጡትና የጉሮሮ ነቀርሳዎችን ሊያመጣ እንደሚችል አሁን በደንብ ይታወቃል። ተማሩየተባሉትና በቂ መረጃዎችን በቀላሉ የመሰብሰብ እድሉ ያላቸው ግለሰቦች፡ በተለይ የዲያስፖራው የህክምና ባለሙያዎች እንዲሁም ምርምሮቹ በሚካሄዱባቸው የትምህርት ተቋማት ተበታትነው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከዚህ ተንኮለኛ የቤተሰብ አጥፊ ፕላንጀርባ ምን ዓይነት ሤራ እንዳለ በግልጽ ለማየት ይቻላቸዋል። ታዲያ ይህን መሰሉን ጉዳይ እንዴት በዝምታ ሊያልፉት ቻሉ?

ወደ አገራችን በረቀቀ መልክና በድብቅ የገባው ይህ የፀረህይወት እንቅስቃሴ ከ1970ዎቹ ዓመታት ጀምሮ በትጋት እየሠራ እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ከኢትዮጵያ ሌላ፡ ይህ የቤተሰብ አጥፊ ፕላን በጥቁር አፍሪቃውያን ላይ ብቻ ነው እየተካሄደ ያለው። ከሦስት ወራት በፊት ለንደን ከተማ ውስጥ ይህን አስመልክቶ እን ቢል ጌትስ አዘጋጅተውት በነበረው ስብሰባ ላይ ተገኝተው የነበሩት ከሳሃራ በረሃ በታች የሚገኙት አፍሪቃ አገሮች ሲሆኑ፤ የሰሜን አፍሪቃና አረብ አገሮች ጭራሹን አልተሳተፉም። 85 ሚሊየን ሕዝብ የሚኖሩባት በረሃማዋ ግብጽ የሕዝብ ቁጥርሽን ቀንሽ የሚል ሃሳብ ቀርቦላት አይታወቅም፡ እንዲያውም ምዕራባውያኑ የእርዳታ ገንዘቡን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በደስታ ይሰጧታል፤ የኢትዮጵያንም ውሃና አፈር በነፃ ታገኛለች፡ ጦረኛ የሆኑ ልጆችን መፈልፈሏንም ያለምንም ተቃውሞ ትቀጥልበታለች። ከ 1ቢሊየን በላይ የሕዝብ ቁጥር ያላት ህንድ እንደ ዶፖ ፕሮቬራ የመሳሰሉትን የወሊድ መከላከያ መርፌዎች ከልክላለች (..አ በ 2002 ዓ.ም)

አዎ! የዲያብሎስ ሠራዊት ኢትዮጵያውያንን በረሃብ፣ በበሽታና በእርስ በርስ ጦርነቶች እንዳሰበው/እንዳቀደው ለማጥፋት አልተቻለውም፤ ታዲያ አውሬው አሁን ውስጥ ሠርጎ በመግባት መርፌንና፤ (“መድኃኒትአልለውም)መርዛማቅመሞችንበነፃ በማደል መጠራጠር የተሳነውን ወገናችንን ወደ ወጥመዱ ለማስገባት እየሞከረ ነው።

ወገን፤ እህቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ጓደኞቻችንና ሚስቶቻችን እንደ ዓይጥ ተቆጥረው የህክምና ሙከራ ሲደረግባቸው እያየን እንዴት ዝም እንላለን? ይህን ይህን መሰሉን አስከፊ ሥራ ለማጋለጥ ካልተነሳሳን ከእንስሳ በምን ነው የምንሻለው?

የሚከተሉትን መረጃዎች ለሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ በሚያስቆጣ መልክ የማስተላለፉ ተግባር የያንዳንዳችን ብሔራዊና ሰብዓዊ ግዴታ መሆን ይኖርበታል።

ለምሳሌ፤ በውጭ ኃይሎች ግፊትኢትዮጵያ ውስጥ ከተቋቋሙት ድርጅቶች መካከል “DKT Ethiopia (DKT/E)” የተባለውን የፀረህይወት ዘመቻ አራማጅ ድርጅት ብንመለከት፤ ሥራውና ዓላማው ምን እንደሆነ በደንብ ለመረዳት እንችላለን። ድርጅቱ የሚናገረው ሌላ፡

የድርጅቱ ወቅታዊ ድህረገጽ ላይ የሚከተሉትን ነጥቦች እናያለን

DKT Ethiopia (DKT/E) prevents HIV and unwanted pregnancy in Ethiopia. Active since 1990, DKT/E ensures a consistent supply of and promotes high quality condoms, contraceptives and other health products throughout Ethiopia.” (ሳይንሳዊ የምርመራ ውጤቶች ይህን አባባል ሙሉ በሙሉ ይፃረራሉ)

From 2002 – 2008, DKT/E distributed approximately 80% of all condoms in Ethiopia. DKT/E also distributed 45% and 41% of oral contraceptives and depo provera, respectively, and accounted for 44% of CYP over this period.

DKT/E works with the Federal Ministry of Health, Federal and Regional HIV/AIDS Prevention and Control Offices (HAPCO), and Drug Administration and Control Authority (DACA)”

DKT/E is funded by The Royal Netherlands Embassy, Irish Aid, the Department for International Development (DFID), the United Nations Fund for Population, and an Anonymous donor.”

Most of the world’s health problems can be dramatically reduced by relatively straightforward behavioral changes, such as using condoms and other birth control devices in family planning and HIV/AIDS prevention. Social marketing is a key means of achieving this change.”

Source

(የህክምናው ዘርፉ ተመራማሪዎች ከላይ የተሰጠውን መግለጫ ሙሉ በሙሉ ይፃረሩታል። መጽሐፍ ቅዱስም ይህን በግልጽ ይቃረናል።”

የአመለካከት ለውጥበማድረግ የወሊድ መቆጣጠሪያና ኮንዶምን መጠቀም አለብንይላል ድርጅቱ። በጣም የሚገርም ነው፤ ትውልዳችን የመጣበትን ከፍተኛ አደጋ ለማስወገድ ወጣቶች የአመለካከት ለውጥ እንዲያመጡና ራሳቸውን እንዲቆጣጠሩ የእግዚአብሔርን ቃል ከማስተማርና ለትዳር አጋራቸው በፍቅር ታምነው እንዲኖሩ ከማስረዳት ይልቅ እነዚህን የመሳሰሉት ድርጅቶች በኮንዶም መጠቀም አደጋ የለሽ ወሲብን ለመፈጸም ያስችላልበማለት ወጣቶች የኮንዶም ባርያ እንዲሆኑ ሰፊ ቅስቅሳና ዘመቻ በመጠቀም ኅብረተሰቡን ወደ አጕል አቅጣጫዎች እየመሩት ነው።

ሃቁን ለመናገር አገራችን ለተደቀነባት ለዚህ ከባድና አሳዛኝ አደጋ መልሱ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ሲሆን፡ ይኸውም ከጋብቻ አስቀድሞ ከማንኛውም የግብረ ሥጋ ግኑኝነት ራስን መጠበቅና፤ በቃል ኪዳን ጋብቻ ውስጥ ከገቡም በኋላ ለትዳር አጋር ፍጹም ታማኝ ሆኖ በመኖር የእግዚአብሔርን ሕግ በመጠበቅ ብቻ ነው። የአውሬው ልጆች ይህን ስለሚያውቁ እራሳቸውን በአግባቡ ይጠብቃሉ፣ ዲያብሎስ አባታቸው ለእግዚአብሔር ልጆች ካዘጋጀው ወጥመድ ይርቃሉ። የወደቁ ክርስቲያኖች ግን አምላካቸው ያወጣላቸውን ሕግጋት በመርሳትና እራሳቸውንም ባለመግዛት አውሬው የሚቆፍርላቸው ጉድጓድ ውስጥ ሲገቡ ይታያሉ፡ ይህም በጣም ያሳዝናል፡ያስቆጣል።

ክቡራን አንባቢያን ይህን የ PDF መጣጠፍ ጊዜ ወስዳችሁ በትዕግስት እንድታነቡ በትህትና እጠይቃለሁ

My previous post on the subject: Injected Contraceptive Increases AIDS Risk for African Women

Some astonishing notes:

  • One in five black teenagers using birth control in the US uses Depo-Provera, a far higher rate of use than for white teenagers. One activist, Dorothy Roberts, claims this is because black teenagers are disproportionately targeted for the least safe contraceptives.
  • The Canadian Coalition on Depo-Provera, a coalition of women’s health professional and advocacy groups, opposed the approval of Depo in Canada.
  • Since the approval of Depo in Canada in 1997, a $700 million class-action lawsuit has been filed against Pfizer by users of Depo who developed osteoporosis.
  • In response, Pfizer argued that it had met its obligation to disclose and discuss the risks of Depo-Provera with the Canadian medical community.
  • In 1994, when Depo was approved in India, India’s Economic and Political Weekly reported that “The FDA finally licensed the drug in 1990 in response to concerns about the population explosion in the third world and the reluctance of third world governments to license a drug not licensed in its originating country.”
  • Some scientists and women’s groups in India continue to oppose Depo-Provera. In 2002, Depo was removed from the family planning protocol in India.
  • Depo-Provera is also used with male sex offenders as a form of chemical castration as it has the effect of drastically reducing sex drive in males.
  • One way Depo-Provera works is by reducing a woman’s chances of ovulating. However, since it changes the lining of the uterus, it also can cause early abortions when breakthrough ovulation occurs.[1] With perfect use the effectiveness of the shot in preventing pregnancy is very high—about 99 percent. But with typical use 3 percent of women become pregnant each year.
  • Few drugs have a more controversial history than Depo-Provera. In the 1950s a scientist for the pharmaceutical company Upjohn was experimenting with the hormone progesterone, and he created depomedroxyprogesterone acetate (Depo-Provera). By 1960 the company received FDA approval for the drug as a treatment for endometriosis and habitual miscarriages. However, ten years later the FDA revoked this approval because there was no evidence that the drug worked. Instead it seemed to cause heart defects in babies.

Pharmaceutical Industry: Practicing the most stark acts of corporate inhumanity

Continue reading…

Please do take time to read this important PDF: AfroGenocide

____

Updated Info

Kenyan Conference Challenges Aid Agencies’ Focus on Contraception

A series of speakers challenged Western relief agencies for their fixation on family-planning efforts, during a conference on bioethics and fertility held at Strathmore University in Nairobi, Kenya.

Robert Walley, the founder of Mater Care International reported that 330,000 mothers die in pregnancy every year worldwide, but more than 90% of those deaths are easily preventable. He denounced agencies that focus on preventing pregnancy rather than helping these women in need.

Dr. Henrietta Williams of Nigeria, the president of the Catholic Doctors association of Nigeria, also spoke on the problem of maternal mortality, noting that only 7.9% of the UN’s aid budget is devoted to maternal health, while millions are spent on contraceptives. Pregnancy is safer than abortion, she argued, when women receive proper care.

 

Continue reading…

 

Girls of 13 given birth control jab at school without parents’ knowledge

Girls as young as 13 are receiving birth control implants at school without the knowledge or consent of their parents, a survey by The Daily Telegraph has revealed.

The survey found that school nurses have provided contraceptive implants or injections to girls between the ages of 13 and 16 on more than 900 occasions over the last two years.

13 year olds have been given the implants or jabs on more than 20 occasions, and an additional 7,400 girls aged 15 have undergone the procedure at local family planning clinics.

Confidentiality

Under rules on “patient confidentiality”, teachers are prohibited from obtaining parental approval before offering the procedure, which involving placing hormone-releasing implants into pupils’ arms to stop pregnancies for up to three years.

The NHS service, provided in schools across Bristol, Northumbria, Peterborough, Co Durham, the West Midlands and Berkshire, is part of a wider strategy to reduce teenage pregnancy rates. But Anthony Seldon, the Head teacher of Wellington College, criticised the practice stating:

Anything that trivialises or treats [sex] as something mundane or easy, particularly for young people, is damaging their ability to grow up and to properly form a loving lasting relationship.

It devalues sex, it makes it like an ordinary, everyday thing like going to have a McDonald’s.”

Illegal

Dr Peter Saunders, CEO of the Christian Medical Fellowship, warned that sex before the age of 16 is illegal and “to facilitate such behaviour behind parents’ backs is unprofessional, irresponsible and morally wrong”.

The number of pupils who have made use of the service is likely to be even higher since full records have not been maintained by many NHS trusts, who claim that making the information public would also constitute a breach of patient confidentiality.

Andrea Minichiello Williams, CEO of Christian Concern, said:

This service usurps the role of parents, who have the primary responsibility for their children’s education and who have the right to raise their children in line with their moral values and convictions.

Making contraceptive services available to young children at such ease will only increase levels of promiscuity with damaging and far-reaching consequences.

Children need to be protected and made aware of the benefits of abstinence until marriage.”

 

Source: Telegraph

 

___________________________________________________

2 Responses to “የወሊድ መቆጣጠሪያ ሴቶቻችንን እያጠቃብን ነው (Updated)”

  1. Darnell said

    i use flock for browsing the internet and it shows a notice for this website at the moment!

  2. Mable said

    Probiotics help oneself pick the bowels, weight turn a loss
    prevents exaggerating anything, while securing that your day’s nutritionist’s calorie
    intake is continued within bounds. The orientation course to weight
    down mislay Year’s resolution, along with its cousin “getting in punter shape,” induced every Twelvemonth by trillions of people.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: