P.S: Republished Post from June 2012 በያዝነው ዓመት መጀመሪያ ላይ ሳዑዲ አረቢያ በአገሯ የሚመረቱትን እህል እና አታክልት ወደ ውጭ እንዳይላኩ ከለከለች። በተለይ በሳዑዲ የሚመረት ድንች ወደ ውጭ እንዳይላክ ተከልክሏል። የተሰጠውም ምክኒያት ሳውዲ የውሃ ኃብት ይዞታዋን መንከባከብ ይገባታል የሚል ነው። በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግሥታት የቀድሞው የምጣኔ ኃብት አማካሪ የነበሩትና ስዊዝራንዳዊ የማሕበረሰብ አጥኚ፡ አቶ Jean Ziegler ከአንድ … Continue reading ኢትዮጵያ ተከብባለች – አዎን ከሁሉም አቅጣጫ!
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed