Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • May 2012
  M T W T F S S
   123456
  78910111213
  14151617181920
  21222324252627
  28293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for May 31st, 2012

የዓለም ዜና ማሰራጫዎች የሉሲፈርን ዳንስ ሲደንሱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 31, 2012

በፊደላት ሰላጣ የታጀቡት እንደ ሲ ኤን ኤን፤ ቢቢሲ፤ አልጀዚራ፤ ፍራንስ 24፤ ራሽያ ቱደይ፤ የመሳሰሉት የዜና ማሰራጫ ድርጅቶች በተገልጋዩ ዘንድ ያላቸው ተሰሚነት ከቀን ወደቀን እየቀነሰ መጥቷል። ተጠቃሚው የዓለም ማህበረሰብ የነዚህን ድርጅቶች ቀጣፊነት፣ አምታችነት አሁን እየተረዳው ነው። ሃቅ/ፋክት፡ 1/10ኛ ፤ ግምት፡ 4/10ኛ፤ ፕሮፓጋንዳ ደግሞ 5/10ኛውን ነው በዜና ማሰራጫዎቹ የሚንጸባረቀው። እነዚህ ድርጅቶች ለተለያየ ተመልካች ወይም አድማጭ የቆሙ መስለው ቢታዩንም፡ የቆሙት ግን ለአንድ አጀንዳ፤ ዓለምን ለአንድ ዓለም የሉሲፈር ሥርዓት ለማዘጋጀት መሆኑን መገንዘብ አለብን። ለዚህ እቅዳቸው ተባባሪዎች ሆነው ያገኟቸው የካውካስ ዘርናቸው የሚባሉት መካከለኛ ምስራቃውያን፣ አለፍ ብሎም ደቡብና ምስራቅ እስያውያን ናቸው።

እግዚአብሔር ልጆቼ በማለት የመረጣቸው ሕዝቦች/እስራኤላውያን እንዳሉ ሁሉ፤ ሉሲፈር ሰይጣንም የእኔ ናችሁ ብሎ የመረጣቸው ሕዝቦች ከጎናችን አሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱት አጋራውያን እና አማሌቆች ሰይጣን የኔ ናቸው የሚላቸው ሕዝቦች ናቸው። አረቢያ የሰፈሩት የአማሌቅ ዘሮች የጭካኔ ባሕርያቸው ልክ ዘጽአት 17 ላይ የተገለጠውን ባሕርይ ያንጸባርቃል። በሙሴ ጊዜ በሲናይ በርሃ ሲካሄድ የነበረው ዓይነት አመጽና ጭካኔ አሁንም በወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ላይ እዛው ሲናይ በርሃ ላይ እየተፈጸመ ነው፤ ሰሞኑን የምንሰማው የኩላሊት፣ የጉበት፣ የልብ ዘረፋ ይህን ሰይጣናዊ ተግባር ይጠቁመናል። ለማንኛውም ሰይጣን የእኔ ናችሁ ብሎ የተቀበላቸው ሕዝቦች አረቢያ መገኘታቸው የሚያጠራጥር አይደለም፡ ብዙ ምልክቶች አሉና።

እነዚህ ህዝቦች አሁን ከምዕራቡ ጋር በመተባበር አለምን በማወክ ላይ ይገኛሉ። አሁን የምናየውን ወግ/ባህል አጥባቂነታቸውን አንመለከት፡ ህሊናቸው በቀላሉ መታጠብ የሚችልባቸው ህዝቦች ናቸው። እግዚአብሔር ልጁን ለይቶ እንደሚያውቅ ሰይጣንም ልጆቹን ለይቶ የማወቅ ችሎታ/ፈቃድ አለው። በሉሲፈር የምትደዳደረው ዓለማችን ለእነዚህ ሕዝቦች ከሁሉም አቅጣጫ በሁሉም መስክ ወደር የሌለው አትኩሮት ሰጥቷቸዋል ፤ ለዚህም ነው እነ ቢቢሲ እነዚህን አገሮች በተመለከተ ስሜታዊ በሆነ ወይም ፍቅር በተሞላበት መልክ ዘገባዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ምርጥየሚባሉት ጋዜጠኞቻቸው ወደዚያ የሚልኳቸው።

አሰቃቂና በጣም አሳዛኝ የሆኑ በደሎች በኮንጎ፣ በደቡብ ሱዳን፣ በደቡብ ሊቢያ፣ በሰሜን ማሊ እየተካሄዱ ናቸው፤ ታዲያ ስለነዚህ ሕዝቦች ማን ግድ ሰጥቶት? ለግብጽና ለሶሪያ የሚሰጡት ትኩረት፡ ለግብጻውያንና ለሶሪያውያን ደህነንት ልባቸው ሲመታ ማየቱ ግን በሁላችን ዘንድ የተለመደ ሆኖአል። የሶሪያ ሕጻናት ሞተው ሲታዩ እምባቸው ዱብዱብ ይላል፣ የጥቁር አፍሪቃውያን ልጆች እንደ ቅጠል ሲረግፉ ግን እነዚህ ኋላ ቀሮች፡ የታባታቸው፡ እርስበርሳቸው ቢጨራረሱ እኛ ምን አገባን? እንዲያውም ማዕቀብ እናድርግባቸው፤ ፍርድ ቤት አቋቁመን መሪዎቻቸውንም በውንጀላ እናዋርዳቸው!” ከማለት ሌላ ነገር አያውቁም፡ ማወቅም አይፈልጉም።

እነዚህ የዜና ማሰራጫዎች እውቀት ያላቸውን፣ የነቁትንና፣ ተደማጭነት ሊኖራቸው የሚችሉትን አፍሪቃውያንን በፍጹም አይጋብዙም፤ ከጋበዙም ሃሳባቸውን በግልጽ እንዲያቀርቡ እድሉን አይሰጧቸውም። ኮኒ 2012” የሚለውን ጥናታዊየፕሮፓጋንዳ ቪዲዮ አስመልክቶ ብልሹው ቢቢሲ ብልህ የሆነችውን እህታችንን፡ ሰሎሜ ለማን ጋብዟት ነበር። ከተጋበዙት 45 እንግዶች መሀከል ብልህ በሆነ መልክ የምትናገር፣ አሳማኝ በሆነ መልክ ነገሮችን በሚገባ ለመግለጽ ብቁ የነበረች እሷ ብቻ ነበረች፡ ነገር ግን ብልሹው ቢቢሲ፡ ሆን ብሎ እድሉን ሊሰጣት ዝግጁ አልነበረም። ቢቢሲ እድሉን የሚሰጠው ድንቁርና ብቻ ለሚያስተምሩት አልቁድስየሚባለውን የአረብ ጋዜጣ ከለንደን ሆኖ ለሚያትመው ደባሪ ጋዜጠኛለመሰሉት ዓየነት ሰዎች ነው። አንዳንዴ ደግሞ የአጀንዳቸውን ብርጭቆ የሚሞሉላቸውን፡ እንደ ጨቅላ የሚያወሩትን” (እንደዚያ ነው አፍሪቃውያንን የሚሉን) ከጋና ወይም ከኬኒያ የመጡትንና ነጭን መኮረጅ የሚወዱትን አፍሪቃውያንን ነው።

ከጥቂት ሣምንታት በፊት በአንድ የሞቃዲሾ ሆቴል ውስጥ በተደረገው የአጥፍቶ ማጥፋት የቦምብ ጥቃት ሳቢያ የሶማሊያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የእግርኳ ፌዴሬሺኑ ሊቃነመናብርት ባጠቃላይ 10 የሚሆኑ ሌሎች ሶማሊያውያን መገደላቸው ይታወሳል። ይህን አስመልክቶ ብዙ ጊዜ የቆዩ ናቸው ከሚባልቱ የቢቢሲ ጋዜጠኞች አንዱ፡ እንዴት ነው በሶማሊያ ሰላም ማምጣት ያልተቻለው?” ለሚለው ጥያቄ መልስ ሲያቀርብ፡ ሶማሊያ ውስጥ የኢትዮጵያና የኬኒያ ወታደሮች አሉ፤ ኬኒያውያን ብዙ ልምድ የላቸውም፤ የኢትዮጵያ ወታደሮችም የተሻለ ልምድ ቢኖራቸውም፤ የአልሸባብን ተዋጊዎች አይችሏቸውምብሎ የአልቄይዳን አርበኞች በብሔራዊው የቢቢሲ ቴሌቪዥን ሲያሞግሳቸው ነበር። በተለይማ  “HardTalk” በተባለው ፕሮግራም ላይ አፍሪካውያን እንግዶችን ንቀት በተሞላበት መልክ እያንቋሸሹ ለማዋረድ ሲሞክሩ ማየቱ በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ ጥላቻው በግልጽ ነው የሚታየው። 

አይ የነዚህ ሰዎች ድንቁርና በማልት ከታዘብኩ ከጥቂት ቀናት በኋላ፡ በአፍጋኒስታኗ ካቡል ውስጥ የታሊባን ተዋጊዎች በምዕራባውያንና የሩስያ ኢምባሲዎች አካባቢ ጥቃት አድርሰው ብዙ ሰዎች ሊያልቁ በቅተው ነበር። ይህ ጥቃት እንደ ሞቃዲሾው የአጥፍቶ ማጥፋት ዓይነት ጥቃት ሳይሆን፡ ደንበኛ የጎሬላ ዓይነት ታክቲክ የነበረው ጥቃት ነበር። የዜና ማሰራጫዎች፣ ቢቢሲን ጨምሮ፡ ስለዚህ ጥቃት ብዙም ሪፖርት በጊዜው አላቀረቡብም፡ እንዴት ነው በአፍጋኒስታን ሰላም ማምጣት የሚቻለው? ወይም የእንግሊዝና የኔቶ ወታደሮች ብቃት አላቸውን?” የሚል ጥያቄም በጭራሽ አላቀረቡም፤ ሊያቀርቡትም አይችሉም። ላለፉት 10 ዓመታት ያ ሁሉ አገር በህብረት የዘመተመበት፤ ትሪሊየን ዶላር የወጣለት፤ የብዙ ወታደሮችን ሕይወት የጠየቀውን የአፍጋኒስታንን ጦርነት ለማውገዝ ሳይቃጣቸው፤ ድሃዋ ኢትዮጵያ በቀጥታ ከሚመለከታት ጉዳይ ጋር ስትፋለም፡ ለምንድን ነው አፍሪቃውያንን/ ኢትዮጵያውያንን የሚያጥላሉት? የተሻሉ ሯጮች ስለሆኑ፤ ምናልባትም የተሻሉ ተዋጊዎች ስለሆኑ?

ሶርያን በተመለከተ የአንዱ ዓለም ሥርዓት ቱልቱላዎች በተቻላቸው መጠን በሥልጣን ላይ ያለውን

ባሽር አል አሳድን መንግሥት ለመገርሰስ በሚደረገው ትግል ላይ በተቻላቸው መንገድ ሁሉ የሚቻላቸውን አስተዋጽዖ በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ድብቅ የሆነው ተቀዳሚ ዓላማቸው ጥንታዊ የሆኑትን ክርስቲያን ማሕበረሰቦች ማጥፋት ነውና በኢራቅ፣ በቦስኒያና በሰርቢያዋ ኮሶቮ እንደተጠቀሙት ዓይነት ስትራቴጂ በሶሪያ ለመጠቀም ነገሮችን በመቆስቆስ ላይ ይገኛሉ። ሶርያ ውስጥ በ አላዊ (ሺያ) እስላም አስተዳዳሪዎች ለዘመናት በመጠኑም ቢሆን በሰላም ሲኖሩ የነበሩት ክርስቲያኖች ልክ እንደ ሳዳም ኢራቅ ዓይነት እጣ እየደረሳቸው ነው። ሶርያን ካካባቢው ለየት የሚያደርጋት፤ በሶርያ ንኡሳን የሆኑት አላዊያን ለዘመናት ስልጣን ላይ መቆየታቸው ነው። እነዚህ አላውያን በሱኒ እስላሞች የተጠሉ ናቸው፤ ስለዚህ እነ አሳድ ከስልጣን ከተወገዱ የሶርያ አላውያን፤ ከዚያም የሊባኖን ሺያዎች፣ ከዚያም የየመን ሺያዎች፣ ከዚያም የባህሬይን፣ ከዚያም የኢራን ተራ በተራ ለእልቂት ይበቃሉ። ይህ ጦርነት በሺያና ሱኒ እስላሞች መካከል የሚካሄድ ጦርነት ነው። ለዚህም ነው፣ ሳውዲ አረቢያ ወታደሮቿን ወደ ባህሬን ወዲያው የላከችው (እነ ቢቢሲ ስለዚህ ጸጥ ብለዋል)። ለዚህም ነው ሱኒዎቹ ሳውዲዎች፣ ኳታሮችና ቱርኮች አሳድን ለመገርሰስ ከምዕራቡ ድጋፍ እንዲሰጣቸው የሚሯሯጡት። ምዕራቡ በማይመለከተውና በማያውቀው ጉዳይ እጁን ለማስገባት ይፈልጋል።

ንጉሥ ሰለሞን ደግሞ እንዲህ ይለናል፡

አልፎ በሌላው ጥል የሚደባለቅ ውሻን በጅራቱ እንደሚይዝ ነው።” (ምሳ. 2617)

የዚህ ዓይነትም ቅሌት አለ፡

ከ መካው ጥቁር ድንጋይ ጋር ምን ያገናኘዋል?

የመካው ጥቁሩ ድንጋይ ከመለኮታዊ አመለካከት አንጻር ብዙ ምስጢራዊ የሆኑ ነገሮችን የያዘ ድንጋይ ነው። አንድ ሕንዳዊ ጓደኛየ ሰሞኑን ስታጫውተኝ፡ ሂንዱዎች ከእስልምና በፊት ጥቁሩን ድንጋይ በተመለከተ ዓይነተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል፡ እንደነሱ እምነትም ከሆነ፣ ከዋናዎቹ አማልክቶቻቸው አንዷ ሺቫእዚያ ጥቁር ድንጋይ ውስጥ በእስር ላይ ትገኛለች ብለው ያምናሉ፡ ታዲያ ከ ጋንጅስወንዝ ውሃ ወደ መካ ወስደን ጥቁሩ ድንጋይ ላይ ብንረጭበት ሺቫ ነጻ ትወጣለች፤ በዚህ ጊዜ የእስልምና ተከታዮች ሁሉ ወይ እስልምናን ይተዋሉ ወይ እንደቅጠል ይረግፋሉ፡ ብለው ያምናሉ“. ወቸው ጉድ! ለማንኛውም፡ ሺቫሳባን ፤ ወሃው ደግሞ ጸበልን አስታወሰኝ።

እግዚአብሔር የወደደውን፡ የኔ ነው ለሚለውና ለሚወደው ልጁ በፈለገው ጊዜ በመለኮታዊ ጥበቡ እንደሚሰጥ፡ ሰይጣንም የኔ ነው ለሚለው ስጦታውን ያበረክታል። ጥቁር ወርቅ ወይም የሰይጣን ወርቅ በመባል የሚታወቀው የነዳጅ ዘይትም አንዱ የሰይጣን ስጦታ ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? ይህን ጥቁር ወርቅ / የነዳጅ ዘይትን በበላይነት ሆኖ የሚቆጣጠረው ጥቁሩ ድንጋይ ሳይሆን አይቀርም። ዘይቱ ከወጣበት ብሎም ገበያና ግልጋሎት ላይ እስከዋለበት ወቅት ድረስ አንቀሳቃሹ ሞተር ጥቁሩ የመካ ድንጋይ ነው። ልብ ብለን ብንታዘብ ይህ ጥቁር ወርቅ ወጥቶ በግልጋሎት ላይ የዋሉባቸው አገሮች ወይ እስላም አገሮች ናቸው ወይ ከእስላም አገሮች ጋር በወዳጅነት የቆሰሉ ፤ እንደ እንግሊዝ፤ ኖርዌይ፣ ሩስያ እና ቬኔዝዌላ የመሳሰሉት አገሮች ናቸው። አሜሪካና ካናዳም ብዙ ክምችት አላቸው ነገር ግን ብዙ አያወጡም፡ ማውጣት አልቻሉም። ዘይት ወደ ሚያወጡባቸው የሰሜን አሜሪካ አካባቢዎች (ሚነሶታ፣ ማኒቶባ) ቀርብ ቀረብ የሚሉትም የእስማኤል መንፈስ ያደረባቸው ሶማሊያውያን ወይም አረቦች መሆናቸውን ማየት ይቻላል። ሚናሶታ = ማኒቶባ = ሞቃዲሾ = ሙሶሊኒ = ሙሀመድ = ሙስሊም = መናፍቅኧረረ ይኽ በ ፊደል የሚጀምር ነገር መዘዘኛ ነው! ያም ሆነ ይህ፡ ካለ ካባውፈቃድ ነዳጅ በማውጣት ሃብት ለማካባት የሚሞክሩ አገሮች/ሕዝቦች ጦርነት እና መተላለቅ ብቻ ነው የሚጠብቃቸው፤ ሱዳንና ናይጀርያን እንደምሳሌ መውሰድ ይቻላል። የነዳጅ ዘይት፡ አየርን፡ ውሃንና ምድሩን በሙሉ ከማበላሸቱ ሌላ የሰውን ህሊና ይበክላል፤ ያሰክራል። በናይጀሪያ ብቻ እስክ 500 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ የዘይት ገንዘብ በግለሰቦች፤ በፖለቲከኞች ተሰርቋል፡ ነዳጁ የሚገኘው ክርስቲያኑ በሚኖርበት የደቡቡ ክፍል በመሆኑ። በሌላ በኩል ኡጋንዳ ኮሎኔል ጋዳፊ በ ስጦታመልክ አበርልተውላት አንድ ትልቅ መስጊድ ካምፓላ ላይ ሰራች፣ አሁን ነዳጅ ማውጣት ተፈቀደላት።

የቀድሞዋ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ወ/ሮ ጎልዳሜየር አንድ ጊዜ ሲቀልዱ ምን ብለው ነበር፡ ሙሴ እስራኤላውያንን ከግብጽ ባርነት አውጥቶ ወደ ከነዓን ምድር ሲወስድ፡ ኑ የእግዚአብሔር ልጆች ይህችን ምርጥ ቦታ ልስጣችሁ፣ ምንም የነዳጅ ዘይት የላትም!” “ ብለው ነበር። አዎ! በሙስሊሞች የተከበቡ ሁለት የአይሁድና ክርስቲያን አገሮች ቢኖሩ እስራኤልና ኢትዮጵያ ብቻ ናቸው። እነዚህ አገሮች የነዳጅ ዘይት ሳይኖራቸው ቀርቶ አይደለም፡ እስራኤልን አዋሳኝ ባህር ውስጥ ብዙ የጋዝና የነዳጅ ዘይት ክምች እንዳለ ይታወቃል፡ በኢትዮጵያም ተወዳዳሪ የሌለው የነዳጅ ዘይት ሆነ የጋዝ ክምችት ተቀብሮ እንደሚገኝ አያጠራጥርም፤ ግን ማውጣት አልተፈቀደም፡ ባለሙያ የሚባሉ ወደዚያ እየተላኩ ጥናት ያደርጋሉ፡ ሁልጊዜ የሚመጡት ግን ባዶ እጃቸውን ነው፡ ግን ምን ያህል የበዛ ምድራዊ ሃብትእዚያ እንደተቀበረ አውቀው ከወጡ በኋል ልክ “Men In Black” ላይ እንደሚታየው የአእምሮ ማጥፊያና ማብሪያ፡ የማስታወስ ችሎታቸውን የሚያጠፋባቸው ኃይል አለ። ማን/ምን ይሆን የሚያጠፋባቸው? የጥቁሩ ድንጋይ መንፈስ? ለማንኛውም ኢትዮጵያም የነዳጅ ዘይት መኖር ጭምጭምታ የሚሰማው አካባቢው በእስላሞች ቁጥጥር ሥር በመሆኑና፡ በሸህ አላሙዲን የጥቁሩ ድንጋይ መልዕከተኛነት መስጊዶች በየቦታው ብቅብቅ ለማለት በመብቃታቸው ነው።

ጎበዝ ወገን ተጠንቀቅ! የነዳጅ ዘይት ለቅድስት አገራችን መቅሰቱን ሊያመጣባት ይችላል።

ሳውዲ ዓረቢያ የፈለገቺው ዓይነት ሰብዓዊ መብት ብትረግጥ ምዕራብ ያሉት ሃይሎች ጸጥ ነው የሚሉት፡ እነ ሂውማን ራይትስ ዋች (HW)፡ እነ ሲ ኤን ኤን ወይም ፎክስ የመሳሰሉት ድርጅቶች ገንዘባቸውን የሚያገኙት ከነሳውዲ ነው። ፕሬዚደንት ኦባማ ለሳውዲ ንጉሥ መስገዳቸው ዓለምን ሁሉ አስገርሞ ይሆናል፡ ነገር ግን ከበስተጀርባው ሌላ ነገር ስለሚኖር ወደፊት ይገለጥልን ይሆናል። አቶ ኦባማ ከእስራኤል መሪዎች ጋር ሲገናኙ የማኩረፍ ዓየንት ገጽታ አሳይተው ነው፤ ከአረቦች ጋር ግን በሞቅታ ነው። እስካሁንም ወደ የአረብ አገር፣ አፍጋኒስታን፣ ቱርክ እና ኢንዶኒዢያ ብዙ ጊዜ ሲመላለሱ እስራኤን እስካሁን አልጎበኙም፡ ኢትዮጵያንማ የሚጎበኝ የአሜሪካ ፕሬዚደንት የለም።  ከሥልጣን ከወረዱ በኋላ ግን ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ነው በቅድሚያ የሚጓዙት። ምስጢሩ ምን ይሆን?

ጥቁሩ የመካ ድንጋይ ምዕራባውያኑን በጥቁሩ ወርቅ ለማሰር መኪና የሚባል ተንቀሳቃሽ ገና ዱሮ እንዲሰሩ አደረገ። የሚገርመው ከዚህ ነዳጅ ተጽእኖ ነጻ ለመውጣት ከፍተኛ ጥናት በማድረግ ላይ የነበሩትና ኤሌክትሮ መኪናዎችን በብዛት ማምረት የጀመሩት እንደ ቶዮታየመሳሰሉ አንጋፋ ኩባንዮች በኢንዱስትሪያዊ አሻጥር ቴክኒካዊ ጉድለት እየፈለገባቸው በየጊዜው መመታታቸው ፤ መሬቱ እንዲንቀጠቀጥ እይተደረገባቸው ለመድከም መብቃታቸው ከዚህ ጋር የተያያዝ ሊሆን ይችላል። ልክ አውሮፕ አንዳንድ አገሮች ፈጣን መኪና የሚሰሩ ኩባንያዎች እንዳይከስሩ ፈጣን መንገዶች ላይ የኪሎሜትር ገደብ ከማድረግ እንደሚቆጠቡት፤ ከነዳጅ ዘይት ነጻ ለመሆን የሚሞክሩ ኩባንያዎች ይኮረኮማሉ።

ጥቁሩ ድንጋይ የተቀረውን ዓለም በተባበሩት መንግሥታት (UN) እና በ ኦፔክ (OPEC) በኩል እየተቆጣጠረ ነው። 52 የዓለም እስላም አገሮች አባላት በተባበሩት መንግሥታት ውስጥ የሚያካሄዱትን እንቅስቃሴ በጥሞና ብንከታተል ብዙ ነገር ሊያሳየን ይችላል።

ኒው ዮርክ ከተማ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጽሕፈት ቤት ህንፃ ውስጥ፡ ስዕሉ ላይ የሚታየውን ሳጥን ቅርጽ ያለው ጥርብ ድንጋይ የያዘ ክፍል አለ፤ ይህም ክፍል ጸሎት ቤትየሚል ስም ተሰጥቶታል። ይህን 6.5 ቶን የሚመዝን ጥቁርድንጋይ ያሰሩት የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ (1953 – 1961)፡ የስዊድን ተወላጁ Dag Hammerjsköld ናቸው። እንደ እሳቸው ከሆነ ይህ ሳጥን የሁሉም ሰው አምላክ ነውየዚህ ክፍል መግቢያ 18 ጫማ ስፋት አለው፡ በቁጥር ጥናት 18 = ሦስት 666 ነው። ክፍሉ ግርግዳ ከፊት ለፊት የተለያዩ አብስትራክት ስዕሎች ይታያሉ፡ አንዱ ላይም ዘንዶ ይታያል። ይህን ክፍል የጎበኙ አንዳንድ ታዛቢዎች በጣም የሚስብና ማግኔታዊ የሆነ ነገር ከጥቁሩ ድንጋይ እንደሚፈልቅ፡ ክፍሉም የሚቀፍ መንፈስ ውስጥ እንደሚከት ይናገራሉ። የዓለም መሪዎች ከእዚህ ዓይነት ቦታ ነው ብቅ ጥልቅ የሚሉት። ወስላታው ኮፊ አናንን ከስዊድናዊቷ ሚስታቸው ጋር የጋብቻ ስነሥርዓት የፈጸሙት እዚህ ክፍል ውስጥ ነበር።

በነገራችን ላይ፡ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጽሕፈት ቤት ከኒው ዮርክ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ እንዲዛወር አንዳንድ የዓለም መሪዎች ጥሪ አቅርበው ነበር።

ለተጨማሪ መረጃ እዚህች ላይ ይጫኑ

____________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | 2 Comments »

የግብጽ ምርጫ፡ ወይ ወረርሽኝ ወይ ኮሌራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 31, 2012

ግብጽ ውስጥ 50 ሚሊየን የሚሆኑ ግብጻውይን የመምረጥ መብት ሲኖራቸው፡ ከዚህም ግማሽ የሚሆነው በአሁኑ ምርጫ ላይ ተካፍሏል። ከ18 ሚሊየን ክርስቲያኖች (እንደ ኮፕት ቤተከርስቲያን ዘገባ) 6 ሚሊየኑ ድምጽ ሰጥተዋል። አቶ ሻፊክ እና ሸህ ሙርሲ እያንዳንዳቸው 5 ሚሊየን ድምጽ አግኝተዋል። በሁለቱ መካከል ከሁለት ሣምንት በኋል ምርጫ እንደገና ይካሄዳል።

ፓርላማው በእስልምና አርበኞች ቁጥጥር ስር ሲሆን፡ በፕሬዚደንት ወንበሩ ላይም እነርሱ ራሳቸው ሊቀመጡበት እየተዘጋጁ ነው።

የአረብ ጸደይ ተብሎ ሲለፈፍለት በነበረውና የካይሮው ታሂር አደባባይ ላይ ሲካሄድ በነበረው እንቅስቃሴ ሌት ተቀን ሲቁነጠነጡ፣ ሲጮሁና የተጋነነ ትኩረት ሲያገኙ የነበሩት የሙባረክ ተቃዋሚ ግብጻውያን፡ ለነጻነት፣ ለፍትህና ለእኩልነት ነው የምንታገለው እያሉ መፈክሮች ሲያሰሙ ነበር። የዚህ አብዮትተሳታፊዎች በእስላም ፓርቲዎቹ የማይወክሉ፤ ከተለያየ የሕብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ፡ ሊበራልአለማውያንየሚል ቅጽል ስም የተሰጣቸው ተሳታፊዎች ነበሩ። በኋላ ግን ይህን እንቅስቃሴ በመጥለፍ ስልጣኑን ለመያዝ የበቁት የፖለቲካ እስላም ሃይሎች ነበሩ።

ሙስሊም ወንድማማችነትእያለ እራሱን የሚጠራው የእስላሞች አንድነት ማኅበር / ፓርቲ ከ6 ወራት በፊት ለሥልጣን ወይም ለፕሬዝደንትነት ስፍራው ምንም ዓይነት ፍላጎት እንደሌለው፤ ለምርጫ ተወዳዳሪም እንደማያቀርብ ቃል ገብቶ ነበር፡ ነገር ግን ይህን ቃል ኪዳን በማፍረስ ተዋካያቸው ያው አሁን በእጩነት ለመቅረብ በቅቷል። ቀደም ሲል የእስላሞቹን ግንባር የሚወክሉትና ተስፋ ተጥሎባቸውም የነበሩት ሳላህ አቡ እስማኤል ለእጩነት ብቃት እንደሌላቸው በአስመራጩ ኮሚሽን ጸደቆ ነበር። ምክኒያቱም፡ የአክራሪ እስልምናን ወገን የሚወክሉትና በምዕራቡ፡ በተለይ በአሜሪካ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ እንዳላቸው በአደባባይ በግልጽ ሲያስታውቁ የነበሩት እኚህ ሰውም ቀጣፊና አታላይ ናቸውና፤ የኝህ የአሜሪካ ቀንደኛ ጠላት እንደሆኑ የሚነገርላቸው ሰው እናት የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው የግብጽ ተወላጅ ሆነው ተገኝተዋል።

ከሺህ በላይ የሚሆኑ ግብጻውያንን ለሞት ያበቃው ይህ የግብጽ አብዮት አሁን ምን አመጣ? ብለን ብንጠይቅ ፤ ያመጣው መተረመማስን፣ ብጥብጥን፣ አክራሪነትንና ተስፋዓልባነትን ነው። አሁን የፕሬዝደንቱን ስልጣን ለመያዝ የተዘጋጁት የቀድሞው ፕሬዚደንት በሁስኒ ሙባረክ የመጨረሻው ካቢኔ ለ1ወር ያህል በጠቅላይ ሚኒስትርነት አገልግለው የነበሩት፡ ፓይለት ሻፊክ እና የፖለቲካ እስላሙ አርበኛ ሸህ ሙርሲ ናቸው። እያንዳንዳቸው 5ሚሊየን የሚሆኑትን ግብጻውያን ድምጽ አግኝተዋል። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? ተዓምር ነው! ግብጽ በእጃችን ናት ብለው ከረባት ማንጠልጠል የጀመሩት የሙስሊም ወንድማማችነት ፓርቲ ተወካዮች አሁን ተደናግጠዋል፤ አብዛኛው ሕዝብ ይደግፈናል የግብጽ ሠራዊት ጀነራሎችም እኛን ይሻሉ ብለው ሲያስቡ የነበሩት እነዚህ የእስላም አርበኞች አሁን ቶሎ ብለው ክርስቲያኖችን መውቀስ ጀምረዋል። ክርስቲያኖች የሙባረክን ሰው ነው የመረጡት፡ የቀድሞውን መንግሥት እንደገና ሊያመጡብን ነው ብለው ግብጻውያንን በማስፈራራት ላይ ናቸው። ይህ ውንጀላ በስተጀርባው ሌላ ምስጢር አለው። ይኽውም፡ ኮፕቲክ ክርስቲያኖች የቀድሞው የሙባረክ መንግሥት ደጋፊዎች ናቸው ብሎ በመጠቆም ለመጪው ጭፍጨፋ / ጀነሳይድ መንገድ ለመክፈት ነው። ይህ የአረብ ሙስሊሞች ዓይነተኛ ባሕርይ ነው። ተመሳሳይ ሁኔታም በሶርያ እየተከሰተ ነው። በሶሪያ ተቋዋሚ ነን የሚሉት የእስላም ተዋጊዎች ክርስቲያን ሶሪያውያን የሃፌዝ አልአሳድ ደጋፊዎች ናቸው እየተባሉ እንደዚሁ ለመጪው ጀነሳይድ እየተዘጋጁ ነው። እንዲያውም አላዊዎች ወደ መቃብራት፤ ክርስቲያኖች ወደ ቤይሩትየሚል መፈክር በማሰማት ላይ ናቸው። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከሙሶሊኒ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ላይ ብዙ በደል ፈጽመው ነበር፤ ሰለዚህ አሁን መጨፍጨፍ አለባቸው ብሎ እንደማሰብ ማለት ነው። ከማን ጋር ዓለምን እንደምንጫረት እንታዘብ!

ወደ ግብጽ ስንመለስ፡ የሙስሊም ወንድማማችነት ፓርቲ አባላት የፕሬዚደንትነት ስልጣኑን፡ ባጠቃላይ የፖለቲካውንና የሕጉን ስልጣን በመቆጣጠር እ..አ ከ1928 ጀምሮ ያለሙለትን ህልም እውን ለማድረግ በመወራጨት ላይ ናቸው። ለዚህም የተለመደውን የቅጥፈት ታክቲክ (ታኪያ) ይጠቀማሉ። በዚህ በአንድ ሳምንት ውስጥ እንኳን፡ ባንድ በኩል ክርስቲያኖች የቀድሞውን የሙባረክን ምኒስትር፡ አቶ ሻፊክን መርጠዋል እያሉ ሲወንጅሉ በሌላ በኩል ደግሞ ክርስቲያኖች ሙሉ በሙሉ የግብጽ ዜጎች ናቸው፡ የፕሬዚደንት ስልጣን እንዲይዙ ባንፈቀድላቸውም በአማካሪነት ሁላችንንም ማገልገል ይችላሉ፣ ሴቶችም እንዲሸፋፈኑ አናስገድድም ወዘተ፤ እያሉ አሥቂኝ የሆነና ጮሌነት የተሞላባት ቅጥፈታቸውን ለግጻውያን ክርስቲያኖች ለመሸጥ ይሞክራሉ። የአቶ ሻፊክን ፕሬዚደንትነት ፈጽሞ እንደማይቀበሉ ገና ካሁኑ ማስፈራራት እንዲሁም ጥቃቶችን መፈጸም ጀምረዋል። አቶ ሻፊክ ከተመረጡ የአባይ ወንዝ ደም በደም ይሆናል፣ ውሃው ልክ ሙሴ ቀይሮት የነበው ዓይነት ቀለም ይይዛል።

ሸህ ሙርሲና አጋሮቹ ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ ከያዙ ደግሞ የሻርያ ህግ የግብጽ መተዳደሪያ ይሆናል፤ ሴቶችና ክርስቲያኖችም ወይ ወደ ባርነት ይመለሳሉ ፣ ወይ እስልምና መቀበል ሊኖርባቸው ነው ፣ ወይ አገራቸውን ለቀው መውጣት ካልሆነም መሞት ብቻ ነው ምርጫቸው። እስላማዊ መስተዳደር ለንዑሳን ሕዝቦች ብቻ ሳይሆን ጠንቅነቱ፡ ለራሳቸው ለሙስሊሞችም አስከፊ እንደሚሆን ሩቅ መሄድ አያስፈልግም በኢራን ማየት ይቻላል። ሆኖም ሕዝቡ፡ አይ! የለም! ከረባት ያሠሩትን ሼሆቹን ነው የምንመርጠው ካሉ መብታቸው ነው፣ ምርጫቸውም ነው። በዚህ ምርጫ ወቅት ጠላትከሚሉት የውጩ ዓለም የተደረገ ምን ዓይነት ተጽእኖ የለም። ስለዚህ በኋል የተለመደው ዓይነት ሰበብ ሊኖራቸው አይችልም። ግን የሚገርመው፤ ለሰብዓዊ መብትና ለዲሞክራሲ ቆመናል እያሉ ምርጫ በሚያካሂዱ የአፍሪቃ ሃገሮች ላይ እራሳቸውን ደግመው ደጋግመው የሚያስተዋውቁት የምዕራባውያን ቡድኖች ግብጽን በተመለከተ ጸጥ ማለታቸው ነው፤ ግብጽ ለሺህ ዓመታት ዲሞክራሲን ተክና እንደኖርች! የዜና ማሰራጫውም ጥሩ ጥሩውን እንጂ መጥፎውን ነገር ከግብጽ፤ ስለ ግብጽ አያወራም።

በመጪዎቹ አመታት፤ የኢትዮጵያ ጎረቤት አገር በሆኑትና እንደ ግብጽ ባሉት አገሮች በክርስቶስ ተከታይ ሕዝቦች ኢትዮጵያውያንላይ አድሎና ግድያ ሲፈጽምባቸው የዓለም ማህበረሰብ ምንም ማድረግ አይችል/አይፈልግ ይሆናል፣ የዘመኑ ደካማ የኢትዮጵያውያን ትውልድም ምን አገባኝማለቱን ይቀጥል ይሆናል፤ ነገር ግን፡ ፈጠነም ራቀም፡ የኢትዮጵያ አምላክ ዝም አይልም፣ መጪው የኢትዮጵያ ትውልድም በሱዳን፣ በግብጽና በአረቢያ በክርስቶስ ተከታዮች ላይ እንዲሁም በሴቶች ላይ ለተፈጸመው በደል ሁሉ አስፈላጊውን መልስ ይሰጣል፤ ይበቀላል፤ በዚህ አንጠራጠር!

(ማቴ. 13:15 )በዓይናቸው እንዳያዩ፥ በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኖአልና ጆሮአቸውም ደንቁሮአል፡ ዓይናቸውንም ጨፍነዋል የሚል የኢሳይያስ ትንቢት በእነርሱ ይፈጸማል።

 

_____________________________________________

 

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: