Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • December 2011
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  262728293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for December, 2011

ኢትዮጵያ የ Armenian Genocideን በይፋ መቀበል አለባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 30, 2011

 

..አ ከ1914 እስከ 1917 .ም ባለው ጊዜ፡ 1.5 ሚሊየን የሚሆኑ አርመናውያንን በቱርክ ምድር በመጨፍጨፍ ለመፍጀት የበቁት ኦቶማን ቱርኮች ይህን አሳዛኝ ታሪካቸውን ስህተት እንደሆነ ለመቀበል እስካሁን ድረስ ፈቃደኞች አይደሉም።

ቀደም ሲል የግብጽን፡ ሱዳንና ሱማሊያን ሙስሊሞች በማገዝ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ከፍተኛ መከራና ሥቃይ ያደረሱት ኦቶማን ቱርኮች አሁንም፣ በቁጥር አነስተኛ በሆኑት ክርስቲያን ቱርኮች፣ በአረመናውያን፣ ወንድማቸው በሆነው በኩርድ ሕዝብ ላይ፣ እንዲሁም ባዳርፉርና ደቡብ ሱዳን ሕዝቦች ላይ ጂሃዳዊ ጭፍጨፋቸውን በረቀቀ መልክ ቀጥለውበታል።

ባለፈው ሳምንት ወደ ቱርክ ጎራ ብዬ ነበር፡ በዚህች አገር በክርስትና እና በክርስቲያኖች ላይ የሚታየውን ጥላቻ ለመግለጽ ብዙ ቃላቶች ያስፈልጉኛል፡ ለማንኛውም፤ ቱርኮች እጅግ በጣም አሳዛኝና አደገኛ የሆነ ሁኔታ በአገራቸው ላይ በመፍጠር ላይ ይገኛሉ። በቅርብ ተደርጎ የነበረው ጥናት እንደሚናገረው፡ 2/3ኛ የሚሆነው የቱርክ ነዋሪ የክርስቲያን ጎረቤት እንዲኖረው አይሻም።

ቱርክ በ 1970ዎቹ ዓመታት የቆጽሮስ ደሴትን ህገወጥ በሆነ መንገድ በመውረር ሰሜናዊውን ክፍል ለመያዝ ከበቃችበት ጊዜ ጀምሮ፡ ብዛት ያላቸው የግሪክ ኦርቶዶክስ ተከታዮች ተጨፍጨፈዋል፡ አብያተ ክርስቲያኖቻቸው፡ አድባሮቻቸው እና ገዳሞቻቸው ቀስበቀስ ፈራርሰው እንዲጠፉ እየተደረገ ነው።

ቱርክ በአገራችንም ትምህርት ቤቶችንና ፋብሪካዎችን እንድትከፍት እየተፈቀደላት ነው። እነዚህ ትምህርት ቤቶችና ፋብሪካዎች ኢትዮጵያውያንን በክርስቲያን እና እስላም ሰፈር በመከፋፈል፡ ክርስቲያን ተማሪዎችንና ተቀጣሪዎችን ባገራቸው ለመቀበል ፈቃደኞች አይደሉም። ገንዘባቸውን ከፍለው ወደ ቱርክ ትምህርት ቤቶች ለመግባት የበቁት “ክርስቲያን” ኢትዮጵያውያን ሕጻናት ቁራእንን እንዲያነበንቡ፡ እንደ እስላም እንዲሰግዱ ይገደዳሉ። ይህን አሳፋሪና አሳሳቢ ጉዳይ የአዲስ አበባ ነዋሪ በሚያስገርም ትእግስት እየታዘበ ነው። የሚመለከታቸው መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፡ በተለይም በውጩ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ይህን እንደ አፓርታይዷ ደቡብ አፍሪቃ በአገራቸው ሕዝብ ላይ አድሎ እየፈጠረ ያለውን ሁኔታ በእንጭጩ የመቅጨት፡ ብሔራዊና መለኮታዊ ግዴታ አለበት። እዚህ ዓይነት ደረጃም ላይ ለመድረስ መብቃታችን እጅግ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው። ይህን ያህል ሞኞች እንድንሆን ያበቃን ምን ይሆን?

እንደሚታወቀው፡ ቱርክ ወዳጃችን ሆና አታውቅም፡ ወደፊትም ልትሆን አትችልም፡ የራሷ ችግሮች ምናልባት ከኛ እየከፉ ሊመጡ ይችላሉ፡ መምጣታቸውም የማይቀር ነው። ስለዚህ ቱርክን ሆነ ባካባቢው የሚገኙትን ጠላቶቻችንን በጣም ማስጠጋት ትልቅ ስህተት ነው። ጠላትህን ከራስህ አብልጠህ ውደድ የሚል ነገር ያለው ምናልባት በኢትዮጵያን ዘንድ ብቻ ሳይሆን አይቀርም የተለመደው። ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ ልዩ የሆነና በጊዜው መሪ ከነበረው ዓለም ጋር የሚወዳደር ሥልጣኔ የነበራት እኮ ካካባቢው ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ግኑኝነት አቋርጣ የክርስትያኖች ደሴት ለመሆን በበቃችበት ዘመን ነበር። “ወዳጅህን ቅረብ፤ ጠላትህን ደግሞ በጣም ቅረብ!” የሚለው ስልታዊ አባባል፡ እንደ አዳምና ሔዋን ዘመን ለሞኝነት ለበቃነው ለኢትዮጵያውያን አይሰራም። የሚሰራው እንደ እስራኤል ነቅተው እራሳቸውን ለመቻል ለበቁት ብልጥ አገሮች ነው።

የእስራኤል ፓርላማ (ክነሰት) ኦቶማን ቱርኮች በአርመን ሕዝብ ላይ ያካሄዱትን ፍጅት “Genocide” ነበር ብሎ ለመወሰን ሰሞኑን እየተነጋገሩበት ነው። እስካሁን አለማጽደቃቸው የሚገርም ነው፡ ከሁሉም በፊት መቅደም የነበረባቸው እነርሱ ነበሩ፡ ምክኒያቱም የአርመን ጀነሳይድ በሂትለር እንደምሳሌነት ተወስዶ ድሞቻቸውና እህቶቻቸው በናዚዎች ለመጨፍጨፍ በቅተው ነበርና።

ይህን የአርመኖች ፍጅት “Genocide” እንደነበር፡ ይህንም የሚክድ ለብዙ ዓመታት እስራት እና ለገንዘብ መቀጮ እንደሚበቃ የፈረንሳይ ፓርላማ ባለፈው ሳምንት ወስኗል።

በመጪው የአሜሪካ ምርጫም ይህ ጉዳይ ቁልፍ የሆን ሚና ሊጫወት ይችላል። ፕሬዝደንት ኦባማ እጩ በነበሩበት ወቅት ገብተው የነበረውን ቃልኪዳን እስካሁን ለመተግበር አለመቻላቸው አሳዛኝ ነገር ነው።

እስካሁን ድረስ የሚከተሉት አገሮች የአርመኑ እልቂት፤ “Genocide” እንደነበር በይፋ አስታውቀዋል፦

 • Argentina
 • Armenia
 • Austria
 • Belgium
 • Canada
 • Cyprus
 • France
 • Greece
 • Italy
 • Lebanon
 • Lithuania
 • The Netherlands
 • Poland
 • Russia
 • Slovakia
 • Sweden
 • Switzerland
 • Uruguay
 • Vatican City
 • Venezuela

በተጨማሪም 39 የተባበሩት አሜሪካ ግዛቶች ተቀብለውታል፡ መንግሥቱ ግን ወለም ዘልም በማለት ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያና አርሜኒያ ሕዝቦች በታሪክ፡ በእምነት እና በቋንቋ በጣም የተሳሰሩ ናቸው። የአርመን ፊደለታ (የጆርጂያ አገር ፊደላትን ጨምሮ) ከኢትዮጵያኛው ቋንቋ (ግእዝ) እንደተዋሰ የቋንቋ ሳይንስ ጥናት ተመራማሪዎች አሳውቀዋል፡ አርጋግጠዋል። አርመናዊቷ ቅድስት አርሴማ ከአርመንያ ይልቅ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በጣም ከፍተኛ ክብር አላት፡ ባማልጅነቷም ብዙ ኢትዮጵያውያን ተዓምራትን አይተዋል፤ ይህም የሚያሳየው በዓለም የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያን ሕዝቦች የሆኑት አርመናውያንና ኢትዮጵያውያን በመንፍስም በጣም የተሳሰሩ መሆናቸውን ነው።

ከሁለት ሣምንታት በፊት በኢትዮጵያ አገራችን ሙስሊሞች የቅድስት አርሴማን ቤተክርስቲያን ለማቃጠልና ለማፍረስ በቅተው ነበር። ይህን አሳዛኝና ሰይጣናዊ የሆነ ድርጊት ቅዱሳን ዝም ብለው የሚያልፉት ይመስለናል? በፍጹም! ቅድስት አርሴማ ሥራዋን እየሰራች ነው፤ ያው የአርመኖች ጉዳይ ይህ ድርጊት ከተፈጸመ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነበር በፈረንሳይና በእስራኤል የተቀሰቀሰው። በቱርክ ላይ እየመጣ ያለው መዘዝ ቀላል አይደለም፤ ስህተቱን፡ ኃጢአቱን ለመቀበል ፈቃደኛ ያልሆነ፡ ሊማርና ሊታረም ብሎም ለንስኅ ሊበቃ አይችልም፡ ሌላውን እየወነጀለ የዘራትን መርዝ መልሶ ይቅማታል እንጂ።

ኢትዮጵያ የአርመናውያንን እልቂት፡ አዎ! ጀነሳይድ ነበር ብላ የማወጅ ግዴታ አለባት።

 

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , | Leave a Comment »

የቅ/ገብርኤል ጽላት በሌቦች ላይ ፈረደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2011

 

በየዘመናቱ ሁሉ የተለያዩ ተአምራትን አይተናል ዛሬም በመታይት ላይ የሚገኙ በቀላሉ የሚገመቱ አይደሉም።

እግዚአብሔርም አምላክ ወደዚህ ዓለም ሲያመጣንና በዚህ ዓለም ሲያኖረን መልካም ሥራ እየሠራን እንኖር ዘንድ ሕግ ሠርቶልናል በዚሁ ሕግ መሠረት ቃሉን አክብረን ከተገኘን ደስ የሚያሰኝ ተአምር እናያለን። ይህም የሚያቋርጥ ችግር ሊሆን ይችላል።

የእግዚአብሔር ቃል ካልተከበረ በሰውና በሰው መካከል ንትርክ መቅሠፍት የሚያሳቅቅ በጎርፍ በምድር መንቀጥቀጥ የሚታየው አደጋ ሁሉ የጎላ ይሆናል ቃሉን አክብረን የምንመራ ስንሆን ደግሞ የምንመለከተው ሁሉ የሚያስደስትና የማያቋርጥ የእግዚአብሔርን በረከት በደስታ መሳተፍ ይሆናል።

በእግዚአብሔር ሕግ እየተመራን ያልደከምንበትን የሰው ንብረት ይልቁንም የእግዚአብሔር ገንዘብ የሆኑ በምርምር የማይደረስባቸውን ብንሰርቅ በሕይወታችን ላይ አደጋ ያስከትላል ለትውልድም እንቅፋቱ ይተላለፋል።

በከፋ ሀ/ስብከት በጊሚራ ወረዳ የጉራ ፈርዳ ቅ/ገብርኤልን ጽላት የሠረቀው ግለሰብ ግንባሩ ከጉልበቱ ጋር ተጣብቋል ከዚህም ቀንደኛ ሌባ ተባባሪ የነበሩ ሰዎች ማለቃቸው ታውቋል። የቅ/ገብርኤል ፅላት ይህንን ተአምር የፈፀመው በ1989 /ም በኅዳር ወር እንደነበር የከፋ ሀ/ስብከት አስታውቆ ነበር።

የጉራ ፈርዳ ቅ/ገብርኤል ፅላት በተአምር ሠሪነቱ በሀ/ስብከቱ ውስጥ በጣም የታወቀና ለመናፍቃንም ሁልጊዜ አስደንጋጭ የሆነ ፅላት ነው።

የታኅሣሥ ገብርኤል

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት” ከሚለው የንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ ኢየሱስ፡ ኹለተኛ መጽሐፍ የተወሰደ።

ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር።

በዚሁ በታኅሣሥ ወር፡ በ፲፱ነኛው ቀን የሚውለው የ ”ታኅሣሥ ገብርኤል” በዓል የሚከበርበት ምክንያት እንዲህ ነው፦

እግዚአብሔር በሙሴ መሪነት የእሥራኤልን ሕዝብ፡ በግብፅ አገር ይገኝበት ከነበረው የባርነት አገዛዝ ነጻ አውጥቶ ቤተ መቅደሳቸውንና ከተማቸውን በኢየሩሳሌም አድርገው በምድረ ከነዓን እንዲኖሩ አበቃቸው። እነርሱ ግን፡ ባካባቢያቸው ያሉትን አሕዛብ እየተከተሉ፡ አምልኮ ባዕድን በመፈጸም፡ አምላካቸውን እግዚአብሔርን አሳዘኑት። በነቢያቱ ቢመክራቸውና ቢገሥፃቸውም በዚያ ኃጢአታቸው እየጨመሩበት ከመኼድ በቀር፡ ከበደላቸው ተጸጸተው ሊመለሱ ጨርሶ የማይቻል ኾነ።

በዚህ መልክ በፈጣሪያቸውና ከርሱ ጋር በተጋቡት ቃል ኪዳናቸው ላይ በሥውርና በገሃድ ያካኺዱት የነበረው ክህደት፡ ዓመፅና አመንዛሪነት በመጨረሻ ጽዋው ስለሞላ እግዚአብሔር ለዚህ ድርጊታቸው ምስክር የሆነችው ታቦተ ጽዮን ከእሥራኤላዊው ንጉሥ ከሰሎሞንና ከኢትዮጵያዊቷ ንግሥት ከማከዳ በተወለደው በቀዳማዊ ምኒልክ አማካይነት በቅድሚያ ወደ ኢትዮጵያ እንድትሄድ አደረገ። ከዚያ በኋላም ያወረሳቸውን አገርና ከተማ ወርሮ ይበዛብዝ ዘንድ አረማዊውን ንጉሥ ናቡከደነፆርን ታላቅ የሠይፍ ኃይልን አስታጥቆ ወደ ኢየሩሳሌም ላከ፡ እርሱም በዚያ የቅጣት ተልዕኮውን እንዲፈጽም፡ ኃጢአተኛውንም የእሥራኤል ትውልድ ፈጅቶ የተረፉትን በምርኮ ወደምድሩ ወደባቢሎን እንዲወስዳቸው በስደትም እንዲዳርጋቸው አሠለጠነው።

ለዚያ ስደት ከተደረጉት እሥራኤላውያን ማካከል በሃይማኖታቸው የጸኑና በምግባራቸው የተጠናከሩ አካሄዳቸው ከነቢዩ ዳንኤል ጋር የሆነ፡ አናንያ፥ አዛርያና ሚሳኤል የተባሉ መንፈሳውያን ወጣቶች ነበሩ። እነዚህ “ሠለስቱ ደቂቅ” የተባሉት ሦስት ልጆች በእውቀታቸውና በብልህነታቸው ተመርጠው የንጉሡ ሹማምንት ሆነው ያገለግሉ ነበር።

የኋላ ኋላ ግን፡ የአገሩን አማልክት እንዲያመልኩ ንጉሡ ላቆመውም ጣዖት እንዲሰግዱ ያን ባያደርጉም በአዋጅና ባደባባይ እየነደደ ባለ አስፈሪ የእሳት ነበልባል ውስጥ የሚጣሉ መሆናቸውን የሚግልጽ የፈተና ጥያቄ ከንጉሡ ቀረበላቸው።

እነርሱም ለገንዘብና ለሹመት ጓጕተው የንጉሡን ቍጣም ፈርተው አምላካቸውን የማይክዱ ሃይማኖታቸውንም የማይለውጡ መሆናቸውን በመግለጽ “ንጉሥ ሆይ! የምናመልከው አምላካችን ከእጅህም ሆነ ከዚህ ከሚነድደው የእሳት ነበልባል ሊያድነን ይችላል፡ ባያድነንም እንኳ አማልክትህን እንድናመልክ ላቆምኸውም ለወርቁ ጣዖት እንዳንሰግድለት እወቅ!” ሲሉ፡ በድፍረትና በቆራጥነት መልስ ሰጡት።

በዚህ ጊዜ ፍርዱ እንዲፈጸምባቸው ከንጉሡ ታዝዞ ሦስቱም ገድለኞች በሚነድደው እሳት ውስጥ ተጣሉ። ወደእሳቱ ሊጥሏቸው የወሰዷቸው ኃያላንም በነበልባሉ ብርቱ ወላፈን እየተቃጠሉ ሞቱ።

ወደ እሳቱ ውስጥ ታሥረው የተጣሉት እኒህ መንፈሳውያን አርበኞች ግን የእግዚአብሔር መልአክ እሳቱን አቀዝቅዞላቸው በነበልባሉ መካከል ወዲያ ወዲህ ሲመላለሱ ከመታየት በቀር በአካላቸው ቀርቶ በልብሳቸው ላይ እንኳ አንዳችም ጉዳት ሳይደርስባቸው ከተፈረደባቸው የቃጠሎ ሞት ድነው በደህና ሊወጡ ችለዋል። ይህንም “የዚያን ጊዜም ንጉሡ ናቡከደነፆር ተደነቀ ፈጥኖም ተነሣ አማካሪዎቹንም “ሦስት ሰዎችን አሥረን በእሳት ውስጥ ጥለን አልነበረም?…እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ስዎችን አያለሁ ምንም አላቈስላቸውም የአራተኛውም መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል፡ብሎ መለሰ።” የሚለው የመጽሐፍ ቃል ያረጋግጣል።

የአራተኛው መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል፡” የተባለው ለቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል መሆኑን ከትውፊታችን አግኝተነዋል።

በሃይማኖት ሳይወላውሉ፡ በምግባር ተጠናክረው እስከመጨረሻው ማለትም የሞት ጽዋን ለመቀበል ተዘጋጅቶና ቆርጦ እስከመቅረብ ድረስ፡ በጀመሩት ገድል ጸንቶ መገኘት የሚያስከትለው ውጤትና የሚያስገኘው ፍሬ በነፍስ ብቻ ሳይሆን የሥጋ ሞትን ጭምር በማስቀረት የምሕረት ሕይወትን በክፋት ኃይላትም ላይ ድልን የሚያቀዳጅ የመላዕክት ተራዳኢነትን መሆኑን በዚሁ በታኅሣሥ ፲፱ ቀን የምናከብረው የ ”ታኅሣሥ ገብርኤል” በዓል ያስታውሰናል፡ ያስተምረናልም።

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | 1 Comment »

Amazing Christmas Lights

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 20, 2011

Posted in Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

Ho Ho Ho, 10 of My Best Christmas Films to Get Us in The Holiday Spirit

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 18, 2011

 

1. It’s A Wonderful Life (1946)

A movie which is nothing short of iconic, and one which would take something seriously special to shift it from the top spot. James Stewart stars as a suicidal man about to jump to his death, before a mysterious guardian angel takes him on a journey which shows him that his existence has been far from futile all along. The very definition of a ‘feel good’ film, It’s A Wonderful Life is a solid gold holiday classic.

2. The Family Man (2000)

This is the touching story of a rich man who gets a glimpse of what his life would have been like if he had married the love of his life, a woman he dated back in college. Starring Nicolas Cage and the marvelous Tea Leoni.

3. National Lampoon’s Christmas Vacation (1989)

Anothers ‘80s cracker, and the second John Hughes scripts on this list, this one sees family man Clark W. Griswold (Chevy Chase) try his damndest to provide the perfect family Christmas and continually fall foul of his own expectations, his nasty neighbours, his parsimonious boss and his rowdy relations (top honours, of course, to Randy Quaid’s none-more-redneck cousin). The plot is essentially a demonstration of Murphy’s Law: anything that can go wrong, does go wrong. The moral of the story, we believe, is that one should always kidnap the boss if your bonus isn’t up to scratch, and that squirrels and Christmas trees are a bad combination.

4. Diva’s Christmas Carol (2000)

A modern-day remake of the classic “A Christmas Carol” by Charles Dickens, “A Diva’s Christmas Carol” centers on ego-driven diva superstar singer Ebony (Vanessa Williams), who decides at the end of a long European tour that she wants to headline a Christmas Day charity show in New York City. While her overworked manager Bob Cratchett (Brian McNamara) and touring crew balk at the added inconvenience of being away from their own long-suffering families for the holiday, Ebony rules regardless, telling Bob that “Christmas is a marketing machine we can’t ignore.”

At her luxury hotel suite in New York City on Christmas Eve, Ebony rejects an invitation from her niece Olivia to spend some time with her family, then settles in for the night. A loud rap on the door signals not room service, however, but a frightening appearance by the ghost of Marli Jacob (Chilli), Ebony’s late former singing partner, who warns the diva that her loss of holiday spirit will ultimately mean the loss of her soul. According to Marli, Ebony has but one chance to turn her life around, and that chance will come tonight when she’s visited by three spirits, led by the Ghost of Christmas Past (Kathy Griffin) and the Ghost of Christmas Present (John Taylor).

5. You’ve Got Mail (1998)

Tom Hanks and Meg Ryanstar in this great movie about two loverse-Mailing each other without ever realizing that they actually know the other person. Now, that might be great if in fact they had same feelings about the real persons as they do for their online personalities.

Joe “NY152” Foxand Kathleen “Shopgirl” Kellyfight regarding her “Shop around the corner” bookstore as Joe and Kathleen while having a successful online relationship as “NY152” and “Shopgirl.”

While this may not be original plot, the movie remains great and there are some Christmas scenes in it. In the era of Facebook and online dating, this movie perfectly depicts the fact that online and real-life personalities can and do differ but not always for the worse.

6. Home Alone 2 (1992)

A sequel that doesn’t shame the original, so something of a rarity right off the bat, Home Alone 2 inevitably tries to up the stakes of the previous film by stranding our hero away from home rather than in his house. While that does make a lie of the title, it gives him a bigger canvas to play on and, in a major New York department store, a lot more tricks and weapons to turn against would-be thieves Pesci and Stern. What have the burglars done to Kevin that he was forced to mess up big time with them?

7. Four Christmases (2008)

Brad and Kate have plans for Fiji for Christmas vacation, but things go awry and the couple is stuck visiting their divorced parents—four families in total. Between dealing with dysfunctional family members and discovering revelations from the past, Brad and Kate doubt whether they really know each other and if they really know what they want anymore after three years of being together.

8. Coming to America (1988)

Akeem Joffer (Eddie Murphy), the prince and heir to the throne of the fictitious African country of great wealth called Zamunda, is discontented with being pampered all his life. The final straw comes when his parents, King Jaffe Joffer (James Earl Jones) and Queen Aeoleon (Madge Sinclair), present him with a bride-to-be, Imani Izzi (Vanessa Bell), whom he has never met, and who is trained to obey his every command. Akeem concocts a plan to travel to the United States to find a wife he can both love and respect and who accepts him for himself, not his status. He and his friend and personal aide, Semmi (Arsenio Hall) arrive in Queens, New York City, because according to Akeem “What better place to find a queen than the city of Queens?”

9. Christmas In Canaan (2009)

In the rising heat of the Civil Rights Movement, Daniel Burton (Billy Ray Cyrus), a widowed farmer struggling to make ends meet, forces his young son, DJ (Zak Ludwig), who has begun to show racist tendencies, to spend time with his black classmate, Rodney (Jaishon Fisher), leading to an unexpected friendship. As the years pass and racial tensions in their town build, an unforgettable Christmas will teach the boys the importance of hope and the true meaning of family.

10. Perfect Strangers: A Christmas Story (1986)

In this particular sitcom, all ‚cousin‘ Larry wants is to get back to Madison so he can be ‘the Christmas Boy’ with his family, but a snowstorm leaves him and Balki stranded.

 

_____________________________________________

 

 

 

Posted in Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , | 5 Comments »

Study: GM Foods Are Bad

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 14, 2011


It seem as if those who are vehemently opposed to genetically modified (GM) food aren’t crazy after all.

To be sure, a recently published research paper claims the intake of GM-based food can lead to substantial organ disruptions in rats and mice.

According to Natural News, the paper – which is based on 19 separate studies – concludes the disruptions occur primarily in the liver and kidney.

“[However], other organs may be affected too, such as the heart and spleen, or blood cells,” the paper states.

Perhaps the most damning blurb from the six-author paper is the results section which describes the overall results of the study.

“Several convergent data appear to indicate liver and kidney problems as end points of GMO diet effects in the above-mentioned experiments. This was confirmed by our meta-analysis of all the in vivo studies published, which revealed that the kidneys were particularly affected, concentrating 43.5% of all disrupted parameters in males, whereas the liver was more specifically disrupted in females (30.8% of all disrupted parameters).”

One the biggest problems the paper illustrates is that of the 19 GMO feed studies they analyzed, only two were 90 days in length. These were non-GMO industry studies, meaning, the GMO industry exploits studies that go on for less than 90 days – sometimes only a month long – to determine whether a GMO food is safe for consumption.

The authors also point that 90 days in a scientific setting is not even enough time to realistically determine if GMOs are safe to use as animal food. And if scientists are saying that about the current GMO safety studies from the industry, then there is no way the GMO industry could possibly know if their animal feed is toxic or not.

Yet the GMO soybean and corn used in the trials “constitute 83% of the commercialized GMOs” that are currently consumed by billions of people. It may be debatable whether or not GMOs are safe for the consumption of living animals, but it is clear that the concerns anti-GMO activists have harbored for the last decade are legitimate.

 

Source: NaturalNews.Com

 

____________________________________________

 

 

Posted in Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

የአምላክ ህልውና የማያውቁ ሰዶማውያን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2011

ጥቁር ሕዝብ፡ በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ የተጠነሰሰው ሴራ ማለቂያ ያለው አይመስልም፡ ልክ እንደ ውቂያኖስ ሰፊ ነው። በርግጥ ይህ አዲስ ነገር አይደለም፡ ሆኖም የኢትዮጵያውያን ጠላቶች በየጊዜው መልካቸውን እየቀያየሩ ሲመጡ ግርም ሊለን፡ ሊረብሸን ይችላል፡ ጊዜው የጭንቀት ነውና። በሌላ በኩል ግን ይህን የጠላቶቻችንን ተንኮል ዘመቻ ነቅተን የምንጠነቀቅበት ከሆነ እንደ ሲሳይ ወይም ጸጋ አድርገን ልንወስደው ስለምንበቃ፡ ለጭንቀት አንጋለጥም፡ ለልዩ ተልዕኮ እንደተመረጥን ይጠቁመናልና።

በሰው ልጆች ነፍስ ላይ የሚካሄደው ጦርነት እየተጧጧፈ መጥቷል። ባጭር ጊዜ ውስጥ በቴክኒንክና ቴክኖሎጂ እየተራቀቁ የመጡት የመገናኛ ዘይቤዎች ለሁላችንም ብዙ ጠቃሚ ጎኖች እንዳላቸውም ሁሉ፡ ዲያብሎሳዊ ለሆኑ ድርጊቶችም ዓይነተኛ እርዳታ በማበርከት ላይ ይገኛሉ። ዲያብሎስን የሚወክሉት የጨለማው ሀይሎች አሁን ከምንግዜውም በላይ ተግተው በመወራጨት ላይ ይገኛሉ። ዓላማቸውም የሰውን ሕይወትና ነፍስ መግደል፥ መስረቅና ማጥፋት ነው። እነዚህን ዲያብሎሳዊ ድርጊቶች ማን እንደሚፈጽም አሁን በግልጽ ለማየት ስለበቃን፡ ለፈጣሪው ክብር፡ ፍርሃትና ፍቅር ያለው ግለሰብ ሁሉ ሳያመነታ አፍጦ የመጣበትን የዲያብሎስ ሠራዊት ተግቶ ሊዋጋው ይገባል። ጊዜው የእንቅልፍና የጨዋታ ጊዜ አይደለም።

ዓለማችንን በሽብርና በግድያ ለመውረስ ቆርጠው ከተነሱት እስላም አክራሪዎች ጎን ለጎን ግብረሰዶማውያንም የእግዚአብሔርን ፍጡር ለመዋጋት፡ ነፍስን ለማጥፋትና ለመስረቅ ባላቸው አጀንዳ የራሳቸውን መንገድ ይዘው በመጓዝ ላይ ናቸው። የእስልምናው ሠራዊት ዓለም እስልምናን ካልተቀበለ ደም ከማፍሰስና ነፍስ ከማጥፋት ወደ ኋላ እንደማይል እንዲሁም ግብረሰዶማውያንም ዓለም ሁሉ የነሱን ዓይነት አኗኗር ካልተከተለ፡ የሰውን ልጅ በድብቅ እያሳደዱ መመረዙን፡ በጨረር እየጠበሱ መዋጋቱን ሥራየ ብለው እየተያያዙት ነው። እነዚህ ሁለት ሽብር ፈጣሪ ሀይሎች የዲያብሎስ አገልጋዮች መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም። ግን ሰይጣን አታላዩ ሁለቱ የተለያዩ ተልዕኮዎች ያሏቸው ኃይሎች እንደሆኑ አድርጎ ሊያሳየን ይሞክራል። በእስላሞች ዘንድ ግብረሰዶማዊነት ጸያፍ እንደሆነ፡ ግብረሰዶማውያንም እንደሚጠሉ፡ ክትትል እንደሚደረግባቸው ብሎም እንደሚገደሉ እንሰማለን፡ አዎ ይህ ትክክል ነው፡ ነገር ግን ይህ የሆነው ግብረሰዶማዊነት ነውራማና ሀጢአታማ የሆነ ተግባር ነው ብለው ስለሚያምኑ ሳይሆን፡ ግብረሰዶማዊነት የጂሃዳውያንን የተዋጊነት መንፈስ ያደክማል ከሚል ፍራቻ የተነሳ ዲያብሎስ አለቃቸው ምስጢሩን ሊያካፍላቸው ዝግጁ ስለሆነ ነው። ዲያብሎስ ለረጅም ጊዜ ለትግሉ ያዘጋጀውን ሠራዊቱን በቀላሉ አይረሳም፡ አስፈላጊውን እርዳታ ሁሉ ያበረክታል። 

እምነት የጎደላቸው የሌላቸው ወይም ትክክለኛውን ሃይማኖት የማይከተሉ ሰዎች ቀስበቀስ ወደ ግብረሰዶማዊነት ሊቀየሩ ይችላሉ። ግብረሰዶማዊነት በብዙ እስላም አገሮች በድብቅ በጣም ተስፋፍቶ ይገኛል። የኢንተርኔቱ ጉግል ከሚያወጣው መረጃ ለመረዳት እንደምንችለው፡ ግብረሰዶማዊ መንፈስ ያላቸው ድህረገጾች በብዛት የሚጎበኙት፡ እንደ ፓኪስታን፡ ኢራንና ግብጽ በመሳሰሉት የእስላም አገሮች ነው። የቆሰለው ኮሎኔል ጋዳፊ በሊቢያውያን አርበኞች በተያዘበት ወቅት በጣም አጸያፊና ሰዶማዊ በሆነ መልክ ተሰቃይቶ እንዲሞት መደረጉ የመንፈሱን ባሕርይ በግልጽ ሊያሳያን ይችላል። በአሜሪካና አውሮፓ የሚገኙ ኢአማንያን የግብረሰዶማውያንና የሴቶች መብቶች ተሟጓቾች፡ ለእስልምና አጀንዳ ድጋፉን ለመስጠት ዝግጁነታቸውን ማሳየታቸው፤ ምንም እንኳን እስላሞች ለግብረሰዶማዊነት እና ለሴት ልጅ ያላቸውን ጥላቻና ንቀት በይፋ ቢያሳውቁም፡ ከነርሱ ጋር እየተተባበሩ ዋናውን ጠላታቸውን፤ ክርስትናን በመዋጋት ላይ መገኘታቸው አንዱ ሌላ ጥሩ ምሳሌ ነው። ለዚህ ነው ሰዶማውያንና ኢዓማንያን እስልምናን ለመቃወም ግድ የሌላቸው፡ ትንፍስ አይሉም፡ የመንፈሱ ምንጭ አንድ ነውና፤ ከክርስቶስ የራቀው ነውና።

የጸረክርስቶስ ኃይሎችና የግብረሰዶማውያን አጀንዳ አሁን በተለይ በአፍሪካ ላይ ነው ዋናውን ትኩረት እያደረገ ያለው። የኤድስን በሽታ የሚመለከት ስብሰባ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ እንዲካሄድ የተደረገው ለተንኮል መሆኑ ምንም አያጠራጥርም። እንደሚታወቀው የኤድስ በሽታ ሰው ሰራሽና በላብራቶሪ ውስጥ ተቀምሞ የተፈጠረ በሽታ ነው። ይህ በሽታ በይበልጥ እያጠቃቸው ያለው በተለይ ጥቁር ሕዝቦችን፡ ምስራቅ አውሮፓ የሚገኙትን ኦርቶዶክሳዊ ነፍሳትንና ግብረሰዶማውያንን ነው። ግብረሰዶማውያኑ የመጀመሪዎቹ የኤድስ ቫይረስ ተሸካሚዎች/አመላላሾች ነበሩ። የአመንዝራ ኑሮ የሚኖረው፣ እንዲሁም እንስሳዊ የግብረስጋ ግኑኝነቶች ወይም አስቀያሚ የወሲብ ልምዶች በብዝት የሚታዩት ባህለአልባ / ሃይማኖትየለሽ በሆኑት የምዕራቡና የመካከለኛው ምስራቅ አገሮች ነው። የሚገርመው ነገር በነዚህ አገሮች ለኤይድስ በሽታ የተጋለጡት ነዋሪዎች በጣት የሚቆጠሩ መሆናቸው ነው። ሳዑዲ ዓረቢያ ደግሞ ሴቶችዋ የመኪና መንጃ ፈቃድ ማውጣት ተፈቅዶላቸው የተሸከርካሪ መሪ መያዝ ከጀመሩ የሳዑዲ ዜጎች ሁሉ ግብረሰዶማዊ ለመሆን ይበቃሉ እያለች ታጉረመርማለች። እዚህ ላይ ማንበብ ይቻላል።

ሰይጣን የእግዚአብሔርን ልጆች ተግቶ መዋጋት ይወዳልና፡ “አታመንዝር!” የሚለውን የአምላክ ትዕዛዝ የሚጥሱ ክርስቲያኖች ለዚህ የኤች አይ ቪ ኤይድስ በሽታ በቀላሉ ይጋለጣሉ። ይህን በመገንዘብ በሽታውን የፈጠሩት የሰይጣን ባለሙያዎች እራሳቸውን እንደ ፈጣሪ አድርገው በመውሰድ የእግዚአብሔርን ንብረት በዚህ መልክ ለማመንመን ይሞክራሉ። ከሳሹ ሰይጣን ቀድሞ፡ “ማን አመንዝሩ አላችሁ!” በማለት በፈጸመው ድርጊት እንዳይኮነን ይፈልጋል።

እየመጣብን ያለው የጠላት ኃይል ቀላል አይደለም። ይህ ጠላት ሲያሰኘው እርስበርሳችን እንድንጠላላ፡ እንድንነቋቋር ያደርገናል፤ ሲያሰኘው ደግሞ ትንሽ ሳቅ እያለልን ሰላሙንና ብልጽግናውን ለተወሰነ ጊዜ እንድናገኝ በመፍቀድ እያዘናጋ ሊያደክመን ይሞክራል።

ሕዝባችንን ጦርነት ሊጨፈጭፈው አልቻለም፤ ሕዝባችንን ድርቁና ረሀቡ ሊጨርሰው አልቻልም፤ ሕዝባችንን በሽታው ሊያጠፋው አልቻለም። ስለዚህ አሁን ሰይጣን ሕዝባችንን ለማንበርከክ የሚጠቀመው ስልት እንደ እባብ ለስለስ ብሎ በመግባት የተዘናጋውንና በመከፋፈል ደከም ብሎ የሚገኘውን የሕብረተሰቡን ክፍል፡ በተለይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን መንደፍ መቻል ነው። ይህን ለማድረግ ከበቃ ኢትዮጵያ አለቀላት ማለት ነው፡ የምትጠላውም አፍሪካ እንደተቀሩት አህጉራት በእጁ ውስጥ ገባችለት ማለት ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉ በሃብት ምኞት ሳይጠመድ፡ ቅንጦትና ጥጋብን ሳይመርጥ ለመጪው የትግል ጊዜ ቀበቶውን ጠበቅ ሊያደርግ ይገባዋል። በእግዚአብሔር እርዳታ ድሉ የኛ እንደሚሆን የማያጠራጥር ነው!

የአምላክ ህልውና የማያውቁ ሰዶማውያን

ሰዶማውያንና የኃጢአት ደመወዝ” ከሚለው የአባ ሳሙኤል መጽሐፍ የተወሰደ

ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር

ሃይማኖት ዓለምን በማናቸውም ረገድ ለመምራትና ለመተንተን የሚያልም፣ ተፈጥሮ ከራሷ በላይ በሆነ መለኮታዊ ኃይል የምትገዛ እና የምትመራ ናት በሚል ቀኖና ላይ የተመሠረተ ኢሳይንሳዊ አመለካከት ነው በሚል መሠረታዊ መግባቢያቸው የአምላክን ህልውና የሚከዱ ሰዎች ተነሥተው ሃይማኖትን ተቃውመዋል ዛሬም ይቃወማሉ።

ከቀጥተኛው የክርስትና ሃይማኖት ያፈነገጡ ወይም ከተለያዩ ቦታዎች የተውጣጡ የአምላክን ህልውና የማያውቁ ሰዎች (1ዮሐ.2:19)የሚቆጣጠራቸው ሃይማኖታዊ ሕግ ስለሌላቸው ዝሙት፣ ስርቆት፣ ግድያ፣ ወንጀልን አበራክተዋል (ሄኖ. 2:1) አብዛኛዎቹ የግብረ ሰዶማዊነት ሰለባ ሆነዋል በዚህም የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ዓላማ ፊት አውራሪ በመሆን ርኵሰትን አስፋፍተዋል። (ሮሜ.1:24-27 )

መናፍቃን ሰዶማውያን

በሃይማኖት ተከልለናል በክርስትና ውስጥ አለን እያሉ ነገር ግን ከክርስቲያናዊ ስነ ምግባር ውጭ የሚንቀሳቀሱ የእግዚአብሔርን ሕግ የሚያፈርሱ መናፍቃንም ከቀድሞው ይልቅ አሁን ቁጥራቸውን እና ድርጅታቸውን ጨምሯል።

እነዚህ ሥጋዊ ፍላጎታቸውን እና እንስሳዊ ጠባያቸውን ለማደለብ ሲሉ ብቻ የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት አለአግባብ በመጥቀስ የቀጥተኛይቱን ሃይማኖት (ዶግማ) እና ቀኖና አፋልሰዋል።

ከሕግ በላይ ነን በሚል ኑፋቄ የርኵሰት ኃጢአት ውስጥ ሰጥመዋል።

ከነዚህም ዋነኛ እና ተቀዳሚዎቹ መናፍቃን የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የፈቀዱ ከፍ ብለውም ክህነት ይገባናል የሚሉት ናቸው።

እነርሱም ከሌላ የኅጢአት ዕድገት ደረጃ ላይ ደርሰዋል። እነዚህ መናፍቃን ከዚህ ቀደም በሐዋርያት ዘመን ተነሥተው እግዚአብሔር ያደራጀውን የጋብቻ ሕይወት በማርከስ ማግባትንም እንደ ኅጢአት በመቍጠር ጋብቻ የኅጢአት ውጤት መሆኑን አስተምረው ነበር። (1ጢሞ.4:3)

አበው ግን ይህንን የተዛባ የአጋንንት ትምህርት እኛስ ጋብቻ ንጹሕ እንደሆነ መውለድም ልደትም ርኵሰት እንደሌለበት እንናገራለን…”

ብለው የሃይማኖት ውሳኔ ሰጥተው አውግዘው ለይተዋቸዋል። ታድያ ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅምእንዲሉ ዛሬም ይህንኑ የጋብቻ ምስጢር ለማዛባት ቅድስናውን ለማርከስ መልኩን በቀየረው ኑፋቄአቸው የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን አውጀዋል።

አሁንም ቅዱስ የሆነውን የቅድስና ሕይወትነት ለማፍረስ የትላንትና ቀስታቸውን አነጣጥረዋል።

ጌታ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ” (የሐ..1:8) እንዳለው ለእውነት ምስክር ለመሆን የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማር የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሥርዐት ለመጠበቅ ንጹሕ የሆነውን የጋብቻ ሥርዐት በረከሰ መንገድ መጠቀም ኅጢአት ክህደት መሆኑን እናረጋግጣለን።

ሰዶማውያን፣ በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ውስጥ ያሉትም፣ የዚህ የርኩሰት ኅጢአት ሰለባ የሆኑት ሁሉ ንስሐ እንዲገቡ ጥሪ እናደርጋለን።

ግብረ ሰዶማዊነት የሰለጠነውን ዓለም አጥፍቷል

እኛ በሥጋ ያልኖርንባት በመጽሐፍ የምናውቃት ትልቅ የሰለጠነች ከተማ ነበረች (ዘፍ.6:1) ይህችን ከተማ አሁን ከበለጸጉትና ከሰለጠኑት ከተሞች ልዩ የሚያደርጋት ኅብረተሰቡ ሁሉ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ መሆኑ ነው። (ዘፍ.11:1 )

በተለይም የምድራችን የመጀመሪያው ተወላጅ ቃየል የቆረቆራት ከተማ ሰማይን የሚታከኩ በሚመስሉ ፎቆች፣ ሕንጻዎች አሸብርቃለች (ዘፍ.4:17፤ ኩፋ.)ጭፈራን ዳንኪራን አስተናግዳለች (ዘፍ.4:21 )

ዝሙትን፣ ምንዝርን፣ ሴሰኝነትን ወልዳ አሳድጋለች (ዘፍ.6:2-4፣ ዘፍ. 4:19) ከእዚህ ዝሙት ምንዝር፣ ሴሰኝነት የሚሉትን ቃላት ማብራራት ያስፈልጋል።

ዝሙትን ከጋብቻ ክልል ውጭ የሚፈጽም ሕገ ወጥ ድርጊትን ያሳያል (1ቆሮ 6918) ምንዝር ሴተኛ አዳሪነት መሆንን ያሳያል። ከሥጋ ዘመድ ጋር መርከስን ያመለክታል። (ዘሌ.2010፣ማቴ.527-30) ሴሰኝነት የተመሳሳይ የጾታ ግንኙነትንና ሌሎችንም ተዛማጅ የርኵሰት ኅጢአቶችን ያካትታል። (1ቆሮ 69፣ ራእ.218 )

እነዚህ ሁሉ ኅጢአቶች በዚች በሰለጠነችው ከተማ ተንሰራፍተዋል። ከብዙ ጥያቄዎች መካከል አሁን በሕሊናችን አንድ ጥያቄ ብቅ ይላል።

ይኽውም የአንድ ከተማ ሥልጣኔ መለኪያው ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ይሆን? የሥልጣኔስ ትርጉሙ እንዲህ ይሁን! የሚል ነው?

የሰዶማውያን መብት

ሰዶማውያን እንደጥንቱ ሁሉ በሰለጠኑ ከተሞች ሕግ ተደንግጎላቸው አንቀጽ ተሠርቶላቸው መብትየሚሉት የኅጢአት ጉርሻ ሳይነፈጋቸው ተቃውሞ ሳይገጥማቸው እነሆ እየኖሩ ይገኛሉ።

ከዚህም አልፈው ተርፈው በሃይማኖት ስም የተፈረጁት ደግሞ መናፍቃን በቤተ ክርስቲያን ስምሹመት ሽልማት እያገኙ ጳጳስ፣ ኤጲስ ቆጶስ እስከ መሆን ደርሰዋል።

ይሁንና እኛ ክርስቲያኖች ግን ይህ የድፍረት ኅጢአት ከሰማይ በታች አዲስ ሆኖ ባንሰማውም የኅጢአቱን ደረጃ እያስተዋልን። በቅድስና ሕይወት ያልረከሱት በጥንቃቄ መኖር ይገባናል።

እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋት ርኵሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ አንባቢው ያስተውል” (ማቴ.24:15) ባለው ትንቢታዊ መመሪያ መሠረት ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ይህ የድፍረት ኅጢአት ባይታይም በሃይማኖት ስም መንሰራፋቱን እናወግዛለን። (2ጢሞ.4:1-5)

በክርስትና ትምህርትም ለሰዶማውያን ከቅዱሳት መጻሕፍት ያልተገኘ መብት መስጠት የጥፋትን ርኵሰት ማባባስ ነውና እንቃወማለን።

በመሠረቱ መብት ማለት ያለን፣ ከፈጣሪ የተሰጠን ስጦታ እንጂ ለምነን የማናገኘው ጠይቀን የምናመጣው ቁስ አይደለም። (ዮሐ.3:34 ) ሰዶማውያን ሊለምኑት ሊጠይቁት የሚገባቸው መብት ደግሞ ንስሓ መግባትን ብቻ ነው። (ሊቅ.3:14)

እነርሱ ግን ንስሓ ከመግባት ይልቅ በኢያእምሮ በሚሠራ ርኵሰት ለክህነት አገልግሎት ከአምላክ የተሰጠውን መስፈርት ወዲያ አሽቀንጥረው ክህነት ለማግኘት በእግዚአብሔር ላይ መነሳሳታቸው የድፍረት ኅጢአት ሆኖባቸዋል። (ቲቶ.1:6,8:16)

በደል ንስሓ ባለመግባቱና ምድራችን በምታስተናግደው የሥጋ ሁሉ ፍጻሜ እና የዝሙት ውጤት ነው። ፈዋሻችሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝወደሚለው አምላክ ተመልሰው ከመፈወስ ይልቅ ለኅጢአታቸው ምክንያትን ይደረድራሉ፣ ሕግም ይቀርጻሉ። በተለይ በአሜሪካን ሀገር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ተቀባይነትን እያገኘ እየተስፋፋ ብዙዎችን ወደሞት አፋፍ የሚያፋጥነው ግብረ ሰዶማዊነት ዋነኛ ተጠቃሽ ነው።

እነዚህ የሰለጠኑ ተብለው የሚነገርላቸው ምዕራባውያን ኮንግረሳቸውን አልይም ሰኔታቸውን ሲጀምሩ ከሁሉ አስቀድመው መጽሐፍ ቅዱስን ጸሎት ያደርሳሉ ተገልጠው በሕዝብ መዝሙራቸውም ውስጥ ባለአንድ ሰንደቅ ዓላማ ሆነው በአምላክ እጅ ያሉ እና አንድ ወገን መሆናቸውን የሚያትተውን ስንኛቸውን “one nation one flag under God” ሲሉ ያዜማሉ፣ በዶላራቸውም “We trust in God” ብለው በፈጣሪ እንደሚታመኑ ገልጸዋል።

ነገር ግን የአምላክን ስም በጠሩበት ልሳናቸው መጽሐፍ ቅዱስን ባነበቡበት አንደበታቸው ርኵሰትን አውርተውበታል። ማለትም በጸሎትበከፈቱት ኮንግረሳቸው ሲቪላይዜሽን (Civilization) እንበለውና ሥልጣኔ በሚሉት አካሄዳቸው ግብረ ሰዶማውያን በግብረ ሰዶማዊነታቸው የሕግ ከለላ እንዲያገኙ አድርገዋል፣ አሁንም ይበልጥ እያደረጉ ይገኛሉ።

ይህንን ከተፈጥሮ ሕግ ውጭ የሚተገብሩትን አካሄድ ማለት የሚቻለው ሲቪላይዜሽን (Civilization) ወይስ ኢቪላይዜሽን (Evilization)? ማለትም በሀገራችን ቋንቋ መሰልጠን እንበለው። ጥያቄ ያጭራል። (ወይም አለመሰልጠን)

በእጅጉ የሚገርመው ይህ የተዛባ አካሄዳቸው በአፋሆሙ ይድኅሩ ወበልቦሙ ይርግሙበአፋቸው ያመሰግናሉ በልባቸው ግን ይረግማሉ የሚለውን የነቢዩን ቃል አስታውሶኛል።

ሁሉም ሰው ማለት ይቻላል ደግሞ ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፣ የሰውም ሥርዐት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛልየሚለው በአይሁድ ላይ የተፈጸመው የነቢዩ ኢሳይያስ ትንቢት በምዕራባውያኑ በተለይ አንዳንድ በኮንግረስ አባልነታቸው ስለ ግብረ ሰዶማዊነት ትክክለኛነት በሚመሰክሩት ላይ እንደደረሰባቸው ሊያስተውል የሚችል ያስተውል።

የክርስቲያን ማንነቱ የሚገለጸው እንዲህ እንደ አሜሪካውያን የአምላክን ስም በጠራንበት ብዛት አይደለም “We trust in God” በእግዚአብሔር እንታመናለን፣ እንመካለን ማለት በጣም ቀላል ነው፣ የእምነት ማረጋገጫ መሆን ግን አይችልም የእምነት ማረጋገጫ ለአምላክ ሕግ በመታዘዝ ብቻ ይገለጻል፣ ክርስቲያኖች እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ።” (ማቴ.5:14) ተብለው እንደተደነቁት ሐዋርያን በዕለታዊ ሥነ ምግባራቸው ይታወቃሉ እንጂ በብዙ ጎኑ ዘንድ የተለመዱ ሃይማኖታዊ ቃላትን በመጠቀማቸው ብቻ የእግዚአብሔር ሰዎች እንዲሆኑ አያስችላቸውም።

የአምላክን ስም መጥራት እና የመጽሐፍ ቅዱስ ቃልን መጥቀስ በቂ የክርስትና ምልክት አይሆንም ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስን በማወቅና በመጥቀስ ረገድ ሰይጣንን የሚተካከለው የለምና (ማቴ.4) ሰይጣን የአምላክን ኃይል ያምናል ይንቀጠቀጣል ለእግዚአብሔር ይገዛል ነገር ግን በጐ ምግባር የለውም ይህም የሚታወቅበት ጠባዩና ልዩ ምልክቱ ነው።

በምዕራባውያን ጎዳናዎችና በተላላቅ የመዝናኛ ሥፍራዎች ሴትና ሴት በፍትወት እየተፈላለጉ ወንድ እና ወንድ እየተቧደኑ በፍትወት ሲቃጠሉ ማየት የዕለት ሁኔታ ሆኗል። በዚህም ኃጢአታቸው ንስሓ ከመግባት ይልቅ ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃልእያሉ የሰነፎችን እና ተስፋ የቆረጡ ሰዎችን ብሂል ምሽግ አድርገው ለኅጢአታቸው ምክንያት ሳይኖራቸው ከሕይወት ይልቅ ሞትን መርጠዋል።

ባጠቃላይ በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገሮች ሁኔታዎች ከተፈጥሮ ሥርዐትና ሃይማኖት ውጭ አፈንግጠዋል። ይህን የኑሮ ዘዴ በማስተዋሌ ግብረ ሰዶማዊነትና የኅጢአት ደመወዝ ብዬ የሰየምኩትን መጽሐፍ ለመጻፍ መንሥኤ ሆኖኛል። በእርግጥ በሀገራችን ኢትዮጵያ ካለው ባሕልና የሃይማኖት ክብር የተነሣ ግብረ ሰዶማውያን ራሳቸው ግብረ ሰዶማዊነታቸውን እየተነተኑ ምክንያት መስጠት ባይደፍሩም፣ በድብቅ የሚለማመዱት እና የሚፈጽሙት ተከታዮቻቸው መበራከት ወደፊት ለወጣቱ ትውልድ ሃይማኖትና ባሕል የለሽ እንዳይሆን ነው።

________________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: