Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • June 2010
  M T W T F S S
   123456
  78910111213
  14151617181920
  21222324252627
  282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for June, 2010

ትክክለኛው ፍቅር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2010


መንፈሳዊ ፍቅር ነው!

ኢትዮጵያ አገራችን ለፈጣሪያችን አምልኮት የተዘጋጀች አገር ናት። እኛ ኢትዮጵያውያንም አምላካችንን በያለንበት ለማገልገል የተፈጠርን ልዩ ህዝብ ነን። ልዩ የሚያደርገን ከሌሎች ህዝቦች በልጠን ወይም አንሰን ስለምንገኝ ሳይሆን፡ አባቶቻችንና እናቶቻችችን በምድር ላይ ካሉት አብዛኞች ሕዝቦች ይልቅ እግዚአብሔርን በይበልጥ በመፍራትና በማክበር ለረጅም ጊዜ ትሁትና ታጋሽ ህዝብ ለመሆን በመብቃታቸው ነው።

ይህም ልዩ የሆነ ጸጋ በቀላሉ የተገኘ ሳይሆን ብዙ ፈተናዎችንና መሰናክሎችን፡ እንዲሁም ከፍተኛ መስዋዕትን በመጠየቀ የተገኘ ጸጋ ነው። ሰይጣን ጠላቶቹን ከማንበርከርክ ወደኋላ አይልምና እኛንና ሌሎችን ሕዝበ እግዚአብሔር የሆኑትን የዓለም ነዋሪዎች እንደምሳሌ በመውሰድ ወደ ትክክለኛው ጎዳና እንዳያመሩ ያታልላቸዋል፡ ያሳስታቸዋል። ምድርን ባጥለቀለቋት የእግዚአብሔር ጠላቶች አማካይነት በምስኪኑ ህዝባችን ላይ እንዲያላግጡበት፡ እያንቋሸሹና እየናቁ ሞራሉን እንዲሰብሩት ያነሳሳቸዋል።

ታዲያ አንዳንድ ኢትዮጵያውያንም እነዚህ የሚንቋቸውና የሚጠሏቸው የአፍ ወዳጆች የልብ ጠላቶች በሚነዙት ስብከትና ማወናበድ የተነሳ ማንነታቸውን በመሳት ለኢትዮጵያ ጠላቶች ምግብ ለመሆን እየበቁ የምናየው በዚህ ምክኒያት ነው። ማንነቱን የረሳ ደግሞ ሌላውን የማወቅ ብቃት አይኖረውም። እንዲያውም ማንነቱን አጠንቅቆ የማያውቅ እራሱን በቀላሉ አሳልፎ ለመስጠት ዝግጁ ነው የሚሆነው።

ኢትዮጵያውያን ባህላችንን፡ ሥርዓታችንን፡ ከአባቶቻችንና ከእናቶቻችን የተረከብነውን አምልኮተ እግዚአብሔርን ከመተው የተነሳ ኢትዮጵያዊ ማንነታችንን ቸል በማለት መንፈሳችንን ለሌላው እያስረከብን የዲያብሎስ ጥገኞች በመሆን ላይ እንገኛለን። ይህም ጥገኝነትና ባርነት በተለይ መንፈሳዊ ፍቅር በጎደላቸው ግኑኝነቶች ላይ ይንጸባረቃሉ። መንፈሳዊነት በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ቸሩ እግዚአብሔር የሰጠን ተወዳዳሪ የሌለው ታላቅ ጸጋ ነው። ይህን ጸጋ በሚገባ እየተንከባከብን ለመኖር ካልሞከርን ህይወታችን የተመሰቃቀለ፡ የተበላሸና ባዶ የሆነ ነው። በእኛ ዘንድ የሚታየው ክፋተኛነት፡ ምቀኝነት፡ ተጠራጣሪነት፡ ሃሰተኛነት፡ ንቀትና ጥላቻ፡ ብሎም እራስን መጥላት ከየት መጣ? ለዚህ ታላቃ መንፈሳዊ ጸጋ ተገቢውን አክብሮት ለመስጠት ባለመቻላችን አይደለምን!?

እኛ ኢትዮጵያውያን በተቀረው ዓለም የምንደንቅበት ውበታችን ከዚህ ከመንፈሳዊ ውበት ጋር የተያያዘ ነው። ግን ብዚ ጊዜ ይህን ውስጣዊ ውበታችንን ፈልፍለን ለማየት ስለምንሰንፍ፡ አጥንታችንን እንደ ኤክስሬይ ለማየት የሚችሉት አፈጮሌዎች እንደ ሙዝ እየላጡ በቀላሉ እንዲመገቡን እናደርጋለን። ለኛ ዶሮ እንጂ አሳ አልተሰጠንም፡ ታዲያ ያልተሰጠንን አሳ ስንጎረጎር ዘንዶውን ለማውጣት እንበቃለን።

ደግመን ደጋግመን በስሜት ለማውሳት የምንፈልገውና እንደ ዶሮ ወጥ ንፍቅ የሚያደርገን ፍቅርየመንፈሳዊነት ቅመም ካልተጨመረበት የማይጣፍጥ፡ የሚሰለችና ዘላቂነት የሌለው ነገር ይሆናል – ህይወትም ልክ እንደ በረሃ ባዶ ሆና ትቀራለች።

በመንፈስ ለመቀራረብ የበቁ አፍቃሪ ወገኖች ቀጥተኛውን መንገድ በመከተል፡ ግልጽ በመሆን፡ ሳይጠራጠሩና አንዱ ከሌላው ምንም ሳይጠብቅና በግኑኝነት ጨዋታዎች ሳይጠመድ አብሮ ለማደግ ሲል በሚያሳዩት ባሕርይ ይንጸባረቃል። ይህም ባሕርይ መንፈሳዊ ፍቅር ከዓለማዊ ፍቅር የሚለይበት ዋና ባሕርዩ ነው። አንዱ በሌላው ላይ አምላክን ለማየት ከሞከረ ንጹህና ከፍተኛ ወደሆነው የፍቅር ደረጃ ይደርሳል።

አለማዊ ፍቅር አንዱ ከሌላው ብዙ ዓለማዊ የሆኑ ነገሮችን እንዲጠብቅ ያደርገዋል። የሚከተለው ምስል ዓለማዊ ፍቅር ምን እንደሚመስል ያሳየናል። ይህም፡ ከሌላው እየጠበቅን የምናፈቅር ከሆነ ፍቅራችን ከሌላው ጋር በሚኖረን ተመሳሳይ ባሕርይ ላይ የተመረኮዘ ይሆናል። ነገር ግን ከሌላው ጋር በሁሉም ነገር ተመሳሳይነት ሊኖረን ወይም ሁሉም ሊያረካን እንደሚችል አስተማማኝ የሆነ ነገር የለም። ቆየት ብለን ልዩነት መኖሩን ማየት ስንጀምር ጠብ ያለሽ ዳቦ አለ ይሆናል።


መንፈሳዊ ፍቅር ግን በማይቀየር ነፍስ ላይ የተመሠረተ ስለሆነ አንዱ ከሌላው ምንም ሳይጠብቅ በዚህም ሆነ በወዲያኛው ዓለም በፍቅር አንድ ሆኖ ለመኖር ይበቃል። የሦስት ውርድና ስፋት ባለው መልክ በዓይናችን ለምናየው ነገር ሁሉ ብዙም ክብደት አንሰጠውም – የውጩ ዋና ነገር አይሆንም ማለት ነው። ተመሳሳይነቱ የነፍስ ተመሳሳይነት ስለሆነ በአንዱ ውስጥ የሚኖረው አምላክ በሌላዋ ውስጥ ከሚገኘው አምላክ ጋር አንድ ዓይነት አምላክ እንደሆነ ይህ ምስል ያሳየናል፡

____________________


Posted in Love | Tagged: , , | 3 Comments »

The World Turned Upside Down

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2010

Published 2010 by Encounter Books.

In her new book Melanie Phillips writes:

What have the issues of anthropogenic global warming, the war in Iraq, Israel and scientism got in common? Not a lot you might think. But in fact a number of threads link them all. Most fundamentally, they all involve the promotion of beliefs that purport to be unchallengeable truths but are in fact ideologies in which evidence is manipulated, twisted and distorted to support and “prove” their governing idea. All are therefore based on false or unsupported beliefs that are presented as axiomatically true. Moreover, because each assumes itself to be proclaiming the sole and exclusive truth, it cannot permit any challenge to itself. It has to maintain at all costs the integrity of the falsehood. So all challenges have to be resisted through coercive means. Knowledge is thus forced to give way to power. Reason is replaced by bullying, intimidation and the suppression of debate.”

____________________________________________

Posted in Infos | Tagged: , , , | 1 Comment »

Greek Priest Punished for Hooliganism

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2010


Vuvuzela  fever?

A Greek priest has been punished by the Orthodox Church for hooliganism after he was spotted among crowds of chanting football fans.

Priest Christos, who is in his sixties, was a fervent supporter of Greek football team PAOK FC, whose fans are notorious for being among the most violent in Greece.

He would attend games dressed in his robes and a club scarf, earning him the nickname Papa Paok.

The priest earned notoriety after videos of him were posted on YouTube in the middle of a throng of supporters who were insulting an opposition team, and another showed a crowd chanting “The priest is a God”.

The clerical commission in his parish, in a Thessaloniki suburb, demoted the priest and ordered not to take part in any more “uncouth gatherings of supporters”.

The decision has angered PAOK fans, who organized a Facebook campaign entitled “Free Papa Paok” which has 7,500 members.

In a press release fans denounced the decision, saying the priest carried out the “social and spiritual work of the Church on behalf of the people” and accused the Orthodox Church of a “fascist and reactionary approach”.

Local Greek Orthodox priests bless Greece’s national football team

______________________________________________

Posted in Curiosity, Faith | Tagged: , , , | Leave a Comment »

World Cup in the Vuvuzela (ንቡዜማ) Pot

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2010

The biggest sporting event in the history of Africa is to take place over the next couple of weeks.

I think the awarding of the FIFA world cup to the African Continent which has often been suspect and thought of negatively by the world media, for the first time, is quite historic – the right thing to do – a very positive gesture – one major morale boost for Africa. The FIFA World Cup is the second biggest sporting event in the world after the Olympics.

The whole of Africa has been looking forward to this big event get started on the 11th of June 2010.

Somebody says, “Love is my religion” another one, “Music is my religion”, but, during the coming four weeks, many would say, “Football is our religion”. Indeed, football generates very powerful emotions – nationalism, hero-worship – these are all elements of religion. It is a quasi-religion in many ways, even if it is more like a simple human game – an entertainment.

First of all, the World Cup is about hospitality, at least from an African point of view because it’s coming to Africa. The wider world will surely be acquainted with the warm and joyful African hospitality. At the end of the games everyone will be wearing shirts with Africa motives and carrying around a VUVUZELA (ንቡዜማa traditional South African stadium horn )

Everyone will acknowledge the fact that Africa unjustly continues to be heard and seen in ways that Africa would not want to be heard and seen. Everyone, even its critics, will take the Vuvuzela sound around the stadiums as a desperate attempt by Africa to be heard. Yes, it’s a very loud instrument, and probably much louder when you have thousands of people playing them. But here is a continent which continues to cry out for recognition, for dignity, to be interpreted positively. I am sure everyone will get used to it, as we’re in for for a peaceful and magnificent World Cup, for a festival of football

South Africa 2010 Match Schedule

___________________________________Posted in Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , | 4 Comments »

 
%d bloggers like this: