The Magic 22
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2009
-
በዚህ እለት በኢትዮጵያ አገራችን አንዳንድ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች የሞት ፍርድ እንደተሰጣቸው ታወቀ
-
የ22 ዓመት እድሜ ያለውና ድንቁ አረጀንቲኒያዊ እግር ኳስ ተጫዋች፡ ሊኦኔል ሚሲ፡ የ 2009 የዓለም ምርጥ ተጫዋች መሆኑን አረጋገጠ
-
የ Formula One ስፖርት ጀግናው ሚካኤል ሹማከር ደግሞ በ 22 October, 2006 ስፖርቱን ከተሰናበተ በኋላ፡ አሁን በ December 22, 2009, በሚቀጥለው ዓመት እንደገና ለመወዳደር መመለሱን አረጋገጠ
-
በመላው ዓለም ኃብታም እንደሆነ የሚነገርለት ዓመታዊ የገና ሎተሪ በስፔይን አገር ለተለያዩ ከተሞች ተበተነ። ዕጣው የወጣላቸው እድለኞች ከ 2ቢሊየን ዮሮ የሚበልጥ ገንዘብ ተከፋፍለው ወስደዋል። ስፓንያውያን ይህን ሎተሪ ከ 1812 ዓ.ም. ጀምረው ነው በየዓመቱ የሚጫወቱት። በዚህ ዓመት እያንዳንዱ ስፓንያዊ 60 ዩሮ ለሎተሪው አውጥቷል።
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
Leave a Reply