Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • December 2009
  M T W T F S S
   123456
  78910111213
  14151617181920
  21222324252627
  28293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for December, 2009

Happy Holidays

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 24, 2009

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , | Leave a Comment »

እነማን ናቸው? Who Are They?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2009

HummerAliens

የሚከተለውን ታሪክ ዓይነት ተመሳሳይ ነገር የሰማ ወይም ስለነገሩ የሚያውቅ ወገን ይኖራል ብዬ በመገመት፡የሚከተለውን በጣም አስገራሚና ሃቀኛ ታሪክ ሳንሱር ሳላደርገው በደስታ ላንባብያን ላካፍል እወዳለሁ።

ልጅ እያለሁ፡ አንድ በጣም የተከበሩ አዛውንት ዘመዴ (ነፍሳቸውን ይማርላቸው) በብራና ጫር ጫር አድርገው የሳሉትን አንድ ስዕል ሊያሳዩኝ ወደ አንድ ኮረብታ ይዘውኝ ወጡ።

በጊዜው እድሜአቸው ምናልባት ወደ 70 ዓመት ይጠጋ ይሆናል። ይህን ስዕል የሳልኩት ጣልያን ወደ ኢትዮጵያ ከመግባቷ በፊት ነውአሉኝ። ይህም ምናልባት በ1930ቹ ዓመታት መሆኑ ነው። ስዕሉ ላይ ተሽከርካሪ መኪና የሚመስል ነገር ይታያል። ምንድን ነው አባ?” በማለት ጠየቅኳቸው። ልጄ ይህን ነገር፡ እዚያ የምታየው የጥርጊያ መንገድ ላይ ያለማቋረጥ ሲሽከረከር በማየት ነበር የሳልኩትአሉኝ፡ መንገዱን ከኮረብታው ጫፍ ላይ ሆነው እያሳዩኝ። እነዚህን ሰፋፊ ተሽከርካሪዎች የሚያሽከረክሯቸው እዛ ኩባ ሰፈር በሚባለው ቦታ የሚገኙትን አንዳንድ በቁምጥና በሽታ የሚሰቃዩትን ወገኖቻችንን የሚመሳስሉ ሰዎችናቸው። እነዚህን ሰዎች ፊት ለፊት ስለሆነ ያየኋቸው፡ በጣም አጫጭር፡ ወፋፍራም ሆነው ነበር የታዩኝ። ተሽከርካሪው ውስጥ ሁለት ሁለት በመሆን ቁጭ ያሉት ሰዎችእንዴት ወደውጭ ማየት እንደሚችሉ በጣም ይገርመኝ ነበር፡ ምክኒያቱም በጣም ድንክየዎች ነበሩና።አሉኝ

እኔም፡ ለመሆኑ ስንት ተሽከርካሪዎች ነበሩ? አንዴ ብቻ ነው ወይ ያዩአቸው?” ብየ ስጠይቃቸው፡ የለም! ልጄ፡፡በተደጋጋሚ ነበር ያየኋቸው። ግር ብለው በብዛት እንደ ሰንሰለት ተከታትለው ይጓዙ ነበር። እርስ በርሳቸው ጮክ እያሉ የሚነጋገሩ ይመስላሉ፡ ለኔ ግን፡ አስደንጋጭ ከሆነው የተሽከርካሪዎቹ ድምጽ ሌላ የሚሰማ ነገር አልነበረም። እነዚህ ሰዎች፡ እዚያ ውስጥ ሆነው በጣም ይቁነጠነጡ ነበር።አሉኝ።

ታዲያ እርስዎ ምን ተሰማዎት? ምንስ አደረጉ?” በማለት ጥያቄየን እየተርበተበትኩ ቀጠልኩ። አይዞህ ልጄ፡ አንተ ጠንካራ ነህ፡ ለዚህ ነው ላንተ ላጫውትህ የወደድኩት፡ በወቅቱ እኔን ምን ተሰምቶኝ እንደነበር ለማውሳት በጣም አዳግቶኝ ነበር። ብቻ በዚያ መንገድ የሚያልፉበትን ወቅት እየጠብቅኩ ቆሜ ከማየት ሌላ ምንም ማድረግ አልቻልኩም፡ ለማንም አልተናገርኩም። ሁሉ ነገራቸው ግን አላስደሰተኝም ነበር፡ እነሱን የመሳሰሉ ሰዎች ልክ ኩባ ሠፈር እንዳሉት ለማየት ስበቃ ትዝ ይሉኛል፡ አሁንም ከፊቴ ድቅን ብለው ይታዩኛል። ንጉሥ ኃይለ ሥላሴ ከዙፋናቸው ሊወርዱ ጥቂት ዓመታት ሲቀራቸው ነበር እነዚህን ተሽከርካሪዎች በዚያው መንገድ ሲጓዙ ለመጨረሻ ጊዜ ያየኋቸው።አሉኝ።

በጣም የሚደንቀው፡

 • ተሽከርካሪው፡ ልክ በ 2009 .ም በአሜሪካው የ General Motors ኩባንያ የሚመረተውን ዝነኛውን የ “Hummer” መኪና ዓይነት ይመስል ነበር ብል አላጋንንም

 • እኚህ ዘመዴ ያን ስዕል በሳሉበት ወቅት ተሽከርካሪ መኪና የሚባል ነገር በመንደራቸው አልነበረም፡ ጭራሽም አይተውት አያውቁም ነበር።

ምን ሊሆን ይችላል? እውነት “Reptile” የሚባሉት ደም መጣጭ ፍጥረታት በመኃከላችን ይገኙ ይሆን? ለምን በኢትዮጵያ? የጣሊያን ወረራና የንጉሡ ከዙፋን መውረድ ከዚህ ሁኔታ ጋር ምን የሚያገናኛቸው ነገሮች ይኖሩ ይሆን? ለምንስ በመስከረም ወር?

__________________________________________________________

  • ይህ ጽሁፍ የረቀቀው በመስከረም ወር 2000 .ም ላይ ነው። ስዕሉ ላይ የሚታየው ዓይነት የመኪና ካራቫን በአዲሱ የሮላንድ ኤመሪሽ ፊልም „2012“ በተመሳሳይ ሁኔታ ማየት ይቻላል።

__________________________________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , | 2 Comments »

The Magic 22

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2009

 • በዚህ እለት በኢትዮጵያ አገራችን አንዳንድ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች የሞት ፍርድ እንደተሰጣቸው ታወቀ

 • 22 ዓመት እድሜ ያለውና ድንቁ አረጀንቲኒያዊ እግር ኳስ ተጫዋች፡ ሊኦኔል ሚሲ፡ የ 2009 የዓለም ምርጥ ተጫዋች መሆኑን አረጋገጠ

 • Formula One ስፖርት ጀግናው ሚካኤል ሹማከር ደግሞ በ 22 October, 2006 ስፖርቱን ከተሰናበተ በኋላ፡ አሁን በ December 22, 2009, በሚቀጥለው ዓመት እንደገና ለመወዳደር መመለሱን አረጋገጠ

 • በመላው ዓለም ኃብታም እንደሆነ የሚነገርለት ዓመታዊ የገና ሎተሪ በስፔይን አገር ለተለያዩ ከተሞች ተበተነ። ዕጣው የወጣላቸው እድለኞች ከ 2ቢሊየን ዮሮ የሚበልጥ ገንዘብ ተከፋፍለው ወስደዋል። ስፓንያውያን ይህን ሎተሪ ከ 1812 .. ጀምረው ነው በየዓመቱ የሚጫወቱት። በዚህ ዓመት እያንዳንዱ ስፓንያዊ 60 ዩሮ ለሎተሪው አውጥቷል።

::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

Posted in Ethiopia | Tagged: | Leave a Comment »

The Oscar Goes to “ARDI”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 18, 2009

Science’s breakthrough of the year: Uncovering ‘Ardi’

SCIENCE

Every December, the editors of Science face the challenge of reviewing what Science has accomplished around the world in the past 12 months, so as to select our “breakthroughs of the year.” The task is an invigorating one, providing a powerful reminder of both the enormous scope and the continual advance of science. For this year’s selections, the range is staggering. From the discovery of pulsars created by neutron stars that are many thousands of light-years distant, to the production of a new single-atom–thick material such as graphene, the same natural laws and logic have generated new understandings over a more than 1030-fold difference in scale. And there is usually special excitement when an advance directly concerns humans, as in the discovery of an ancient ancestor or a successful application of gene therapy to cure disease.

This year’s selection for the Breakthrough of the Year is the reconstruction of the 4.4-million-year-old Ardipithecus ramidus skeleton and her environs, published in Science as a major series of 11 articles in October. This choice does not come easily, given the distaste of our editors for self-promotion. But this work changes the way we think about early human evolution, and it represents the culmination of 15 years of highly collaborative research. Remarkably, 47 scientists of diverse expertise from nine nations joined in a painstaking analysis of the 150,000 specimens of fossilized animals and plants.

The 11 Ardipithecus papers, requiring 89 pages of text plus 295 pages of supporting online material, provide an enormous amount of data for scientists around the world to reexamine. As described on p. 1598 in the current issue, some of those scientists are certain to challenge some of the findings, as further advances are built on those already published. With time, we will come to understand much more, and some current conclusions will probably be modified. This is both to be expected and hoped for: Science can only advance as a highly collaborative global endeavor, through which new knowledge improves on old knowledge based on logic and confirmable evidence.

Science’s list of the nine other groundbreaking achievements from 2009 follows.

2. Pulsars Detected by Fermi: NASA’s Fermi Gamma-Ray Space Telescope helped to identify previously unknown pulsars—highly magnetized and rapidly rotating neutron stars—and shed light onto their unique gamma-ray emissions.

3. Rapamycin: Researchers found that tinkering with a key signaling pathway produces life-extending benefits in mice—the first such result ever achieved in mammals. The discovery was particularly remarkable because the treatment did not start until the mice were middle-aged.

4. Graphene: In a string of rapid-fire advances, materials scientists probed the properties of graphene—highly conductive sheets of carbon atoms—and started fashioning the material into experimental electronic devices.

5. Plant ABA Receptors: Solving the structure of a critical molecule that helps plants survive during droughts may help scientists design new ways to protect crops against prolonged dry periods, potentially improving crop yields worldwide and aiding biofuel production on marginal lands.

6. LCLS at SLAC: SLAC National Accelerator Laboratory unveiled the world’s first x-ray laser, a powerful research tool capable of taking snapshots of chemical reactions in progress, altering the electronic structures of materials, and myriad other experiments spanning a wide range of scientific fields.

7. Gene Therapy Comeback: European and U.S. researchers made progress in treating a fatal brain disease, inherited blindness, and a severe immune disorder by developing new strategies involving gene therapy.

8. Monopoles: In an experimental coup, physicists working with strange crystalline materials called spin ices created magnetic ripples that model the predicted behavior of “magnetic monopoles,” or fundamental particles with only one magnetic pole.

9. LCROSS Finds Water on the Moon: In October, sensors aboard a NASA spacecraft detected water vapor and ice in the debris from a spent rocket stage that researchers deliberately crashed near the south pole of the Moon.

10. Hubble Repair: In May, a nearly flawless final repair mission by space-shuttle astronauts gave the Hubble Space Telescope sharper vision and a new lease on life, resulting in its most spectacular images yet.

_________________________________________________


Posted in Ethiopia, Ethnicity, Genetics & Anthropology | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia’s Underground Churches a Historic Wonder

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 18, 2009

Bete Giorgis Church

Ten centuries ago, King Lalibela had a vision: That his capital, Roha, in what is now northern Ethiopia, would equal Jerusalem in spiritual and architectural glory.

And thus 11 fantastic churches were hewn in the reddish-pink volcanic scoria rock, each unique in style.

Luckily Lalibela lived to be 96 years old so he saw his legacy completed. When he died in 1221, he was buried in Beta Mikael church, and Roha became known as Lalibela. And it still stands today, a landmark of sacred architecture, a World Heritage Site, and one of the wonders of Africa.

Continue reading…

_________________________________________


Posted in Ethiopia | Tagged: , , | Leave a Comment »

7 Heavens

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 14, 2009

ሰባቱ ሰማያት ፡ የመጀመሪያው ርእዮተ ዓለማትና ከዋክብት

እግዚአብሔር ከመጀመሪያይቱ ቀን አስቀድሞ በኃይሉ ቅነ ሰማያትን በጥበቡ በዘረጋ ጊዜ የሰማያትን ጠፈር ቀለም በማስተዋል በቀባና በደመደመው ጊዜ በሰማያት ክልል ውስጥ ምንም ፍጥረት አልነበረም።

እግዚአብሔር ከአሥራ ሁለቱ ሰማያት መካከል በመረጣቸውና ብሩሃን ብሩካን ሁኑ ከአላቸው ከሰባቱ ሰማያት ይልቅ በከበረው ግርማው በሚያስፈራው በሰባተኛው ሻዳያ ሰማይ ክበብና ክልል ውስጥ ላይ፡

 1. በአቃጣይነትና በነበልባል የተከበበውንና የእሳት ዓለም የሆነውን ኮሬብን
 2. የረጋና ከባድ የሆነ የአፈር ዓለምን ላሌብዱላሌብን
 3. የጠራ ፈሳሽና በረዶ ያለውን የውኃ ዓለም ናጌብን
 4. ረቂቅ ተንሳፋፊ ቀላል የሆነውን የነፋስ ዓለምን አዜብን

ካለመኖር ወደመኖር አምጥቶ ፈጠራቸው። እነዚህን አራቱን ታላላቅ ዓለሞች በሻዳያ ሰማይ ክልል ውስጥ አኖራቸው።

በእንዚህም ክበብና በውስጣቸው የሚንቀሳቀስና የሚሳብ ወይም የሚበርና የሚንሳፈፍ ሕይወት የአለው ፍጥረት እንዳይኖር አትሞ አፅንቷቸዋል።

የእግዚአብሔር መልእክተኞች መላእክት መናፍስት እንኳ አያልፉም በአካባቢያቸውም አይደርሱም።

እግዚአብሔር ብሩሃን ብሩካን ሁን ባላቸው በሰባቱ ሰማያት ክልል ውስጥ የከበረ ስሙን ለማሳወቅ የጥበቡን ኃይል ለመግለፅ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪና ባለቤት የምስጋና ጌታ መሆኑን ታምኖበት እንዲመሰገን ሲል በሰባቱ ሰማያት ምሳሌ፡

 1. ሦስት ፀሐዮችን
 2. አራት ጨረቃዎችን
 3. አንድ መቶ ዓለማትን
 4. አእላፋተማእለፍታት ከዋክብትን
 5. በሰው ልጆች አንድበት በመላእክትም አፍ ሊቆጠረ የማይቻል ልዩ ልዩ የሆነን ግዙፍና ረቂቅ ፍጥረት
 6. የማይንቀሳቀስን ማእድን
 7. የሚንቀሳቀስ አየራትን

በእግዚአብሔር ቃል ፈጠራቸው። በአፉ እስትንፋስም ሁሉም እንደየወገኑ ደማዊ ነፍስ የሌለው ግን ሕይወት የሚሆን እስትንፋስ እፍ አለባቸው። ተንቀሳቀሱም፡ ገደብ የአለው መኖሪያቸውንና ምግባቸውን የሚመርጡበት የሚይስቡበትም የጸጋ አእምሮ ሰጣቸው። በእግዚአብሔር ቃል የተፈጠሩበት ቀን ልደታቸው ሆነ።

እግዚአብሔር በቃሉ የፈጠራቸው የሦስቱ ፀሐዮች ስሞች የሚከተሉት ናቸው፡

 1. ኦርያ
 2. ያሪስያ
 3. ቶማስያ (እኛ በምንኖርበት ኢዮር ክልል ውስጥ)

እነዚህ ፀሐዮች እግዚአብሔር ለፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ብርሃንነት ከመሆናቸው ሌላ ሙቀታቸው ለአጥንት ኃይል ብርሃናቸው ለአእምሮ ግልጽነት በመሆን የተፈጥሮን ሕይወት ያድሳሉ። እያጠነከሩም እድገትን ይሰጣሉ።

ነገር ግን እኛ ከሦስቱ ፀሐዮች መካከል ቶማስያ የተባለውን ፀሐይ ብቻ እንጂ ኦርያንና ያሪስያን አናይም። ከኢዮር ሰማይ ክልል ውጭ ናቸው።

እንደነዚሁ የአራቱ ጨረቃዎሽ ስሞች የሚከተሉት ናቸው፡

 1. ኢራአያ
 2. ናስያ
 3. አብላያ
 4. አስንያ (እኛ በምንኖርበት ኢዮር ክልል ውስጥ የሚገኘውና በሰው ልጆች የሚታየውና የሚፈተነው)

አስንያ የሚባለው ጨረቃ ከቶማስያ ፀሐይ የሚያገኘውን የብርሃን ጨረር ለዚህች ምድር ያበራል።

ነገር ግን ቶማስያ ለዚህች ምድር በምታበራበት ጊዜ ብርሃኑ ይቀንሳል። የፀሐይን ክበብ በሚያውድበት ጊዜ የሰሌዳው ገጽ ይቀንሳል ምድርም እንዲሁ የምታገኘውን ብርሃን ትቀንሳለች።

እግዚአብሔር በቃሉ ለፈጠራቸው ለሰባቱ ሰማያት ብሩሃን ብሩካን ካላቸው በኍላ መቶ ዓለማትን እስከ ሰራዊቶቻቸው አደላቸው። ለዘለዓልምም በእነርሱ ክበብ ውስጥ እንዲኖሩ አደረግ። ለዓለማትና ለከዋክብትም የራሳቸው እጣ የሆነ ክበብን አዘጋጀላቸው።

መቶ ዓለማት በእግዚአብሔር ቃል ተፈጥረው ወደ የእድል እጣቸው ወደሆነው ሰማይ እስከሚገቡ በውስጣቸው የሚንቀሳቀስ ፍጥረት አልነበረም። አንዱ ዓለም ከሌላው ዓለም በስፋትና በወርድ በዲካም እንዲበላለጡ አድርጎ ስለፈጠራቸው የተለያዩ ነበሩ።

እንዲሁ አእላፋተማእለፍታት የሆኑ ከዋክብት አንዱ ኮከብ ከሌላው ኮከብ በብርሃን በክብር በስፋትና በወርድ በቁመት በገጽና በቅርፅ ልዩ ልዩ አድርጎ ፈጠራቸው። ዓለማትም ይሁን ከዋክብት አንዱ ከሌላው ጋር እንዳይቀላቀልና እንዳይወሃድ ሲል በመካከላቸው ልዩ ልዩ የሆነ የተፈጥሮ ባህርይ እንዲኖራቸው አደረገ።

እግዚአብሔር ከአምስቱ ሰማያት ይልቅ በሰባቱ ሰማያት ዘንድ ክብሩንና ኃይሉን ቸርነቱንና ጌትነቱን ስሙንም እንዲያውቁትና እንዲያመሰግኑት ሲል ለፍጥረቱ ሁሉ ገደብ የአለው ነጻ አእምሮ ሰጣቸው ራሱንም ገልጾላቸዋል።

እኛም እድል እጣችን ከሆነችው ከዚህች ምድር ዓለም ተፈጥረናልና ሰለአለንበትና ወደፊት ወደ እጣ ክፍላችን ሰማያዊ ዓለም እስከምንሄድ ድረስ ለእግዚአብሔር በሰባቱ ሰማያት ክልልና በመቶ ዓለሞች ክበብ ሰለአለው ክብርና ኃይል ቸርነቱም ምህረቱንም በኪሩብ መልአክ እንድንጽፍ የተነገረንን እንጽፋለን። ከእኛ ጋር ሕብረትና አንድነት ይኖራቸው ዘንድ ከቃላቸው ብዛት የተነሳም መለያየት እንዳይኖር ለልጆቻችን እናስተምራለን።

በእዮር ሰማይ ክልል ውስጥ የአሉት አሥራ ሁለት ዓለሞች

ቀጣይ ነው…

ይህን ጽሑፍ እዚህ አቀርብ ዘንድ ፈቃዳቸውን የሰጡኝን፡ መሪራስ አማን በላይን ከልብ አመሰግናለሁ።Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia Conspiracy

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 14, 2009

ኢትዮጵያ ተከባለች

አውሬው ተለቅቋል፡ አውሬው ከግራ ከቅኝ፡ ከላይ ከታች፡ ከውጭ ከውስጥ እያለ ይፈታተነናል። አውሬው በተከታዮቹ አማካይነት ምድረ ሞርያን እና ምድረ ኢትዮጵያን ለመዉረር ዳር ዳር ይላል። የኢትዮጵያ አምላክ ግን እንደተለመደው በኢትዮጵያ ተራሮች ላይ በሠፈረው መንፈሳዊ ሠራዊቱ አማካይነት በዝምታ ይከታተላቸዋል።

ከየመን እስከ ሶማሊያ ከባህረ ገሊላ እስከ ቪክቶሪያ ሃይቅ ድረስ የአውሬው ሠራዊት እየቀበረ ያለውን ወጥመድ የኢትዮጵያ አምላክ ፎቶ በማንሳት ላይ ይገኛል።

የአውሬው አገልጋዮች፡ ሸህ ቢን ላድንን ወደ ሶማሊያ ሃጂ አልሳርካዊንን ደግሞ ወደ ጋዛ ለማሸጋገር ዝግጁ ይመስላሉ፡ እስካሁን ካልተሸጋገሩ።

ሊያውቁትና ሊቀበሉት ያልፈለጉት የእስራኤል አምላክ ቅዱስ መንፈስ በምድረ ኢትዮጵያ እንደሚገኝ ደርሰውበታል። ኢትዮጵያን ሊደፍሩ ይፈልጋሉ፡ ግን እስካሁን አልተቻላቸውም፡ ስለዚህ፡ በአውሬው ዓይን ከኢትዮጵያ ጋር በብዙ ነገሮች ተመሳሳይነትን በምታሳየው፡ ነገር ግን የቅዱሱ መንፈስ ተቃራኒ መንፈስ በተንሰራፋባትና የኢትዮጵያ ጆግራፊያዊ የመስተዋት ግልባጭ በሆነችው በአፍጋኒስታን አስፈላጊ ያልሆነ ትኩረት በማድረግ ከፍተኛ መስዋእትን በመክፈል ላይ ይገኛሉ።

በአሜሪካ ግዛቶች ብዙ ጥፋት የሚያስከትሉት አውሎ ንፋሶች መነሻ የኢትዮጵያ ተራሮች መሆናቸውን መመልከት የቻለው የጠፈር መርማሪው አሜሪካዊ ድርጅት፡ “NASA” ለኢትዮጵያ መንግስት በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር እንደሚከፍል ይታወቃል። የሚገርመውና ብዙዎቻችንን ምናልባት ሊይስደነግጥ የሚችለው ነገር፡ በመስከረም ፩፩ ፪ ሺ ፩ ዓ.. ሽብርተኞች በኒውዮርክ ከተማ ላይ ጥቃት ባደረጉበት በአዲሱ አመታችን መግቢያ እለት፡ “ISS” በመባል የሚታወቀው ዓለም አቀፋዊው የህዋ መመርመሪያ ጣቢያ፡ የኦርቢታዊ ቦታ አቅጣጫው፡ (Orbital Position) ልክ አፍሪቃ ቀንድ ላይ ማረፍ እንደነበረበት፡ ነገር ግን ፕላኑ በጊዜው በስራ ላይ እንዳልዋለ ጭምጭምታዎች መሰማታቸው ነው። ምስጢሩ ምን ይሆን?

ከክትባት እንቆጠብ

..አ በ August 1, 1989.. “The Sun” ተብሎ የሚታወቀው ታዋቂ የእንግሊዝ አገር የመንገድ ወሬ አሳዳጅ ጋዜጣ፡ “Big Brother’s Coming!” በሚል ርዕስ፡ በላብራቶሪ ውስጥ የተፈጠረ የአሳማ ጉንፋን ኤፒደሚ ገብቷል ይባልና የክትባት ዘመቻ ይካሄዳል ፣ ክትባቱ የሚያስፈልግበትም ምክኒያት በዚህ ሰበብ ህዝቡን ሁሉ በጸረክርስቶሱ የአውሬው መርዝ ለመንደፍ በማሰብ ነው የሚል ዘገባ አቅርቦ ነበር።

ጋዜጣው ገና ከ 20 ዓመታት በፊት እንዲህ የሚል ነገር በገጾቹ ላይ አስፍሮ ነበር፡

Coded microchips implanted in every person in the country would tie all of us into a master computer that could track anyone down at any moment, and plans for such a system are already under way whether you like it or not!”

ይቀጥልና

The tiny transmitters can be injected painlessly from a tiny gun in humans without them even knowing it through a nationwide vaccination program.”

በመጨረሻም፡

All the government would have to do is make up something like the swine flu vaccine.”

በማለት ጽፎ ነበር።

እነዚህ የዲያብሎስ አገልጋዮች፡ እንዲህ የመሳሰሉትን ሴራዎች ገና ጥንት ነው ሲጠነስሱ የቆዩት። እግዚአብሔር ይይላቸው፡ እግዚአብሔር ከተንኮላቸው ሁሉ ይጠብቀን።

ባካችሁ እኛ አንተነኳኮል፡ አንድከም፡ በመጨቃጨቅ በመሰዳደብ አውሬውን አንመግብ። እንቀራረብ፡ እንሰባሰብ፡ እንተሳሰብ፡ እንተባበር፡ እንፈቃቀር፡። በኋላ አቅሙም ጊዜውም ስለማይኖረን እንዳይዘገይብን።

http://www.mediafire.com/?mnhltmmyzqn

______________________________________


Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , | 2 Comments »

Suicides of Ethiopian Maids in The Middle East

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 5, 2009

A recent spate of suicides by foreign maids in Lebanon is prompting outrage among human rights groups, who say the government is doing too little to protect migrant domestic workers from severe abuse.

Over the past seven weeks at least 10 women have died, either by hanging themselves or by falling from tall buildings. Six of these cases have been reported in local media as suicides and four more have been described as possible work accidents.

An Ethiopian woman working as a cleaner in Lebanon told CNN by phone that she was sad about the recent suicides, and that she had a friend who killed herself several years ago, when she too was working as a live-in maid.

The abuse faced by migrant domestic workers is a common problem throughout the Arab Middle East, both because of generally poor labor regulation and also cultural prejudice.

The responsibility lies primarily with the state. There are no inspectors who can check on working conditions. The laws need to be modified.

The mistreatment of these women and the absence of any government protection is not just in Lebanon — it’s in all the Arab countries,

According to HRW, more than one third of foreign domestic workers in Lebanon are denied time off and more than 50 percent work at least 10 hours per day.

In North American and European cities, whenever the Ethiopian immigrant population reaches the 300 mark, it is natural to discover Ethiopian shops, Cafés, Restaurants and similar expressions of sociocultural dynamism. But, this is not the case in Arab cities, where hundreds of thousands of men and women Ethiopian origin live for decades, even centuries. The fact that nowhere in the Middle East, except in Israel, a single Ethiopian restaurant is to be found says it all on the degree of tolerance in that part of alienating world .

Continue reading…

____________________________________________

Posted in Ethiopia, Life | Tagged: , , , , | 2 Comments »

UN & Population Control

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 5, 2009

“Lo, children are an heritage of the Lord; and the fruit of the womb is his reward.” Psalm 127:3

One of the most difficult concepts for many of us to accept is that there are human beings dedicated to coercive population control and genocide. It’s difficult to acknowledge that some governments help to finance the program of forced abortion, forced sterilization, infanticide, and control of the numbers of live births in the developing world. It’s known that rich nations are helping to finance the United Nations’ world-wide “family planning program,” a form of population control. Most rational men and women, however, find it impossible to believe that such programs are really part of a “master plan” to kill off large segments of the world’s population.

In the year 2003, the United Nation’s emergencies Unit for Ethiopia (EUE) has called for pressure tactics for depopulation in Ethiopia. Rather than providing food aid, the EUE is suggesting that a “reward and punishment” system should be implemented to implement ‘family planning’.

African media quote the EUE report as saying, “If Ethiopia wants to become less dependent on foreign food aid, all appropriate means should be explored to stop the ongoing population explosion.”

“The dissemination of family planning methods, possibly linked with relief operations, must be stepped up,” it said. “Family planning education should be pursued more aggressively and it might be worth contemplating how far a system of reward and punishment could help implement family planning strategies.”

There is a substantial evidence to prove that UNICEF has become a very willing partner in the population control anti-child and anti-family programs of the U.N. Until recently, UNICEF was vehemently denying its involvement in contraception and abortion programs. Since the Vatican’s Nov. 1996 withdrawal of its targeted $2,000 annual symbolic contribution, UNICEF seems to have dropped the pretence and has become more open about its participation in such programs.

Most people have no idea that one of the key goals of the United Nations is population control. In fact, an incredibly shocking U.N. population division policy brief from 2009 has been uncovered that not only discusses the need for population control, but also asks how fertility decline in the least developed countries can be accelerated.

The policy report begins with this stunning question:

What would it take to accelerate fertility decline in the least developed countries?

So who exactly are the least developed countries?

Well, apparently they aren’t places that have a lot of white people. The report defines the “less developed regions” this way:

The document says……”For purposes of this brief, the less developed regions include all the countries and areas of the world except Australia, Canada, Japan, New Zealand, the United States of America and all countries in Europe:”

Continue reading….

Thanks, Enemamar!

_____________________________________________________________


Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

Dear God…..

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 5, 2009


….Please confirm what I already believe

God may have created man in his image, but it seems we return the favour. Believers subconsciously endow God with their own beliefs on controversial issues.

“Intuiting God’s beliefs on important issues may not produce an independent guide, but may instead serve as an echo chamber to validate and justify one’s own beliefs,” writes a team at the University of Chicago in Proceedings of the National Academy of Sciences.

I found the readers comments on HYS more interesting than the “research” itself

Continue reading…

______________________________


Posted in Faith, Life | Tagged: , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: